Search

Videobotschaften von Mitarbeitern

“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” — ዮሐንስ 3፥18

  • Mesfin Berhanu Ubba
  • Ethiopia
  • 12/11/2021 55953

ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ የተፈጸመውን የደኅንነቱን ሥራ ባለማመኑ ብቻ ይፈረድበታል‼️ ኢየሱስ ዓለምን ከኃጢአት ያዳነው በውኃና በደም ነው። ማለትም ኢየሱስ ተጠምቆና ተሰቅሎ ዓለም አድኗል። ስለዚህ የኢየሱስን ጥምቀት የማያምን አሁን ተፈርዶበታል‼️