Search

FREE PRINTED BOOKS,
eBOOKS AND AUDIOBOOKS

The Gospel of the Water and the Spirit

የጥንቱ ወንጌል ጥበብ
  • ISBN9788928260447
  • Pages342

Amharic 53

የጥንቱ ወንጌል ጥበብ

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. የሰዎች ጥንተ አብሶ ምንድነው? (ማርቆስ 7፡20-23) 
2. ወንጌል የተፈጸመው በደም ብቻ ወይስ በውሃ ወይስ በሁለቱም ነው? (ዘጸዓት 12፡43-49) 
3. በአጥማቂው ዮሐንስ አገልግሎትና በሐጢያቶች ስርየት ወንጌል መካከል ያለው ዝምድና (ማቴዎስ 21፡32) 
4. ዳግመኛ የመወለድ የመጀመሪያው ትርጉም ምንድነው? (ዮሐንስ 3፡1-15) 
5. የተለወጠው መሥዋዕት (ዕብራውያን 7፡1-28) 
6. የዓለምን ሐጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሄር በግ! (ዮሐንስ 1፡29)
7. የግል ሐጢያቶቻችሁን በሙሉ የደመሰሰው የስርየት ወንጌል (ዮሐንስ 13፡1-17)
8. የዓለምን ሐጢያቶች ማሸነፍ የሚችለው የጥንት ወንጌል (1 ኛ ዮሐንስ 5፡4-9) 

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተወሳው የጥንቱ ወንጌል ‹‹የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል›› ተብሎ የተጠራው የመጀመሪያው ወንጌል ነው፡፡ ሆኖም እስከ አሁን ድረስ አብዛኞቹ ክርስቲያኖች የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል በእርግጥም የመጀመሪያው ወንጌል መሆኑን አላወቁም፡፡ በዚህ ምክንያት በተሳሳተ መንገድ ‹በገሚስ ወንጌል› አምነዋል፡፡ እምነታቸው ዕመርታን ያላደረገውና አንዳች መንፈሳዊ ዕድገት ማየት እንዳይችሉ ያደረገው ለዚህ ነው፡፡ እምነታቸው በሕግ አጥባቂ ወይም በምናባዊ አመኔታዎች የተቃኘ በመሆኑ ሁሌም በእንከን የተሞላ ነበር፡፡ በዚህ ምክንያት ልቦቻቸው በሐጢያት በተሞላ ሁኔታ ውስጥ ቀርተው ከመኖር በስተቀር ራሳቸውን መርዳት አልቻሉም፡፡ እነዚህ ክርስቲያኖች ሐጢያት በልቦቻቸው ውስጥ እያለ እንዴት መንፈሳዊ ሐይል ሊኖራቸው ይችላል? ሐይል አልባ ክርስቲያኖች በመሆናቸው ምክንያት በዚህ ዓለም ላይ ያላቸው ሕይወትም እንደዚሁ አይረቤ ነው፡፡ ስለዚህ የዘመኑ ክርስትና ከጥንቷ ቤተክርስቲያን መክሰም ጀምሮ የያዘው ገሚስ ወንጌል ነው ልንል እንችላለን፡፡ በመሆኑም ሁላችንም በጣም ከመርፈዱ በፊት አሁን የጥንቱን ወንጌል እንደገና ፈልገን ማግኘት፣ እውነተኛውን የእግዚአብሄር ፍቅር ማወቅና በዚህ የእውነት ፍቅር ማመን አለብን፡፡ 
eBook Download
PDF EPUB