Search

BUKU CETAK GRATIS,
BUKU ELEKTRONIK, DAN BUKU AUDIO

የመገናኛው ድንኳን (Ⅲ): የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል ተምሳሌት
  • ISBN9788928200313
  • Halaman381

Amharic 35

የመገናኛው ድንኳን (Ⅲ): የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል ተምሳሌት

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 
1. በመገናኛው ድንኳን ውስጥ የተገለጠው የሐጢያተኞች ደህንነት (ዘጸዓት 27፡9-21) 
2. የመገናኛው ድንኳን አደባባይ ምሰሶዎች (ዘጸዓት 27፡9-21) 
3. ከግራር እንጨት ተሠርቶ በናስ የተለበጠው የሚቃጠለው መሥዋዕት መሠውያ (ዘጸዓት 38፡1-7) 
4. የዕጣኑ መሠውያ እግዚአብሄር ጸጋውን የሚለግስበት ስፍራ ነው (ዘጸዓት 30፡1-10) 
5. ለመገናኛው ድንኳን ጥቅም ላይ የዋሉት የብር እግሮች መንፈሳዊ ትርጉም (ዘጸዓት 26፡15-30) 
6. የስርየት መክደኛው (ዘጸዓት 25፡10-22) 
7. የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል ጌጠኛ ጉብጉቦች (ዘጸዓት 25፡31-40) 
8. በሊቀ ካህኑ ልብሰ ተክህኖዎች ውስጥ የተደበቁት መንፈሳዊ ትርጉሞች (ዘጸዓት 28፡1-43) 
9. ቅድስና ለእግዚአብሄር (ዘጸዓት 28፡36-43) 
10. የፍርዱ የደረት ኪስ (ዘጸዓት 28፡15-30) 
11. ሊቀ ካህኑን የሚክነው የሐጢያት ቁርባን (ዘጸዓት 29፡1-14) 
12. ለስርየት ቀን የሚሆኑትን መሥዋዕቶች ያቀረበው ሊቀ ካህን (ዘሌዋውያን 16፡1-34) 
13. የሊቀ ካህኑን ልብሰ ተክህኖ ለመሥራት ጥቅም ላይ የዋሉት ጥሬ ዕቃዎች (ዘጸዓት 28፡1-14) 
 
ሁሉም ክርስቲያኖች በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ላይ ጸንተው መቆም አለባቸው፡፡ ያን ጊዜ በብሉይ ኪዳን ውስጥ በተጻፈው የመገናኛው ድንኳን ስርአት ውስጥ በተገለጡት መገለጦች አማካይነት የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል ያሰተውላሉ፡፤ በእምነትም የሐጢያቶቻቸውን ስርየት ለመቀበላቸው እርግጠኞች ይሆናሉ፡፡ እስከ አሁን ድረስ ይህ እምነት ከሌላችሁ በተቻለ ፍጥነት ልታገኙት መጣጣር አለባችሁ፡፡
መንፈስ ቅዱስ በልባችሁ ውስጥ እንዲኖር ከፈለጋችሁ የሐጢያቶቻችሁን ስርየት መቀበል አለባችሁ፡፡ ያንን ለማድረግም እምነታችሁን ጌታ በፈጸመው የእግዚአብሄር ጸድቅ ላይ ማኖር ያስፈልጋችኋል፡፡ መንፈስ ቅዱስ በልባችሁ ውስጥ ማደር የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ይህ ነው፡፡
Unduh Buku Elektronik
PDF EPUB

Buku-buku yang terkait dengan judul ini