Search

無料の電子書籍とオーディオブック

ヨハネによる福音書

アムハラ語 18

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - አንድያ ልጅ በሆነው በኢየሱስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሄር ፍቅር (Ⅰ)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928209996 | ページ 449

電子書籍とオーディオブックを無料でダウンロード

お好みのファイル形式を選択し、モバイル端末、PC、タブレットに安全にダウンロードして、説教集をいつでもどこでも読んだり聴いたりすることができます。すべての電子書籍とオーディオブックは完全無料です。

下記のプレーヤーでオーディオブックを聴くことができます。🔻
ペーパーバックを所有
Amazonでペーパーバックを購入
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 

ምዕራፍ 1
1. ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወታችን (ዮሐንስ 1፡1-4) 
2. ከእግዚአብሄር መወለድ አለብን (ዮሐንስ 1፡12-18) 
3. አንድያ ልጅ በሆነው በኢየሱስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሄር ፍቅር (ዮሐንስ 1፡15-18) 
4. አጥማቂው ዮሐንስ የመሰከረው እውነት (ዮሐንስ 1፡19-28) 
5. ኢየሱስ የዓለምን ሐጢያቶች በሙሉ ለመሸከሙ መጽሐፍ ቅዱሳዊው ማስረጃ (ዮሐንስ 1፡29-39) 
6. በእግዚአብሄር ቃል ብቻ የሚያምን እምነት (ዮሐንስ 1፡1-8) 
7. ከዚህ በላይ ይበልጥ ልንደሰት አንችልም (ዮሐንስ 1፡29-31) 
8. ፈጣሪያችን የጎበኘን እንዴት ባለ ምልከታ ነው? (ዮሐንስ 1፡1-13) 
9. አጥማቂው ዮሐንስ ማነው? (ዮሐንስ 1፡19-42) 

ምዕራፍ 2
1. ኢየሱስን በልባችን ብንቀበል ደስተኞች ነን (ዮሐንስ 2፡1-11) 
2. የእግዚአብሄርን በረከቶች ማጣጣም የምንችለው የእግዚአብሄርን ቃል ስንታዘዝ ብቻ ነው (ዮሐንስ 2፡5) 

ምዕራፍ 3
1. ይህንን መንገድ በማወቅና በማመን ዳግመኛ መወለድ አለብን (ዮሐንስ 3፡1-6) 
2. እግዚአብሄር በሰጠው የውሃና የመንፈስ ወንጌል ታምናላችሁን? (ዮሐንስ 3፡1-8) 
3. ዳግመኛ እንድንወለድ የሚያስችለን ምንድነው? (ዮሐንስ 3፡1-15) 
4. በእርግጥ የእግዚአብሄርን ፍቅር ታውቃላችሁን? (ዮሐንስ 3፡16) 
5. መንፈሳዊ ሥራን በእምነት እንሥራ (ዮሐንስ 3፡16-17) 
 
በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሄር ፍቅር 
 
እንዲህ ተብሎ ተጽፎዋል፡- ‹‹መቼም ቢሆን እግዚአብሄርን የያው አንድ ስንኳ የለም፡፡ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጅ እርሱ ተረከው፡፡›› (ዮሐንስ 1፡18) 
ኢየሱስ የእግዚአብሄርን ፍቅር እንዴት ፍጹም አድርጎ ገለጠው! የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል ምንኛ ፍጹም የሆነ የደህንነት እውነት ነው! በውሃና በደም በመጣው በኢየሱስ ላይ ባለን እምነት ደህንነታችንን በማግኘታችን በጭራሽ አንጸጸትም፡፡ (1ኛ ዮሐንስ 5፡6) 
ሁላችሁም የእግዚአብሄርን ፍቅር በገለጠው በኢየሱስ ክርስቶስ እንድታምኑ፣ በእርሱ ፍቅር ላይ ያላችሁን እምነትም በልባችሁ ውስጥ እንድታኖሩና በየቀኑም ይህንን ፍቅር ለማስፋፋት እንድትኖሩ እመኛለሁ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል አማካይነት ከእግዚአብሄር ጋር ተገናኝታችሁ የሐጢያት ስርየትን በረከት እንድታገኙ እመኛለሁ፡፡ 
もっと見る
The New Life Mission

アンケートに答える

当サイトをどのようにお知りになりましたか?