Search

GRATIS E-BOOKS EN AUDIOBOEKEN

De Eerste Brief van Johannes.

Amhaars 14

የፖል ሲ. ጆንግ መንፈሳዊ ዕድገት ቁጥር 3 - የመጀመሪያይቱ የዮሐንስ መልዕክት (Ⅰ)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928209583 | Pagina’s 314

Download GRATIS e-books en audioboeken

Kies uw gewenste bestandsformaat en download veilig naar uw mobiele apparaat, PC of tablet om de prekencollecties overal en altijd te lezen en te beluisteren. Alle e-books en audioboeken zijn volledig gratis.

U kunt het audioboek beluisteren via de onderstaande speler. 🔻
Bezit een paperback
Koop een paperback op Amazon
የማውጫ ሰሌዳ

መቅድም 

ምዕራፍ 1
1. ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው (1ኛ ዮሐንስ 1፡1-10) 
2. በእርግጥ ከእግዚአብሄር ጋር ሕብረት አላችሁ? (1ኛ ዮሐንስ 1፡1-10) 
3. ሁለት ዓይነት ኑዛዜዎች (1ኛ ዮሐንስ 1፡8-10) 
4. በእውነት መናዘዝ (1ኛ ዮሐንስ 1፡8-10) 

ምዕራፍ 2
1. ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ ነው (1ኛ ዮሐንስ 2፡1-5) 
2. ጠበቃችን የሆነው ጌታችን (1ኛ ዮሐንስ 2፡1-17) 
3. በእግዚአብሄር ትዕዛዝ እየኖራችሁ ነውን? (1ኛ ዮሐንስ 2፡7-11) 
4. ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ (1ኛ ዮሐንስ 2፡15-17) 
5. የክርስቶስ ጠላቶች እነማን ናቸው? (1ኛ ዮሐንስ 2፡18-29) 
 
ሐጢያተኞችን ሁሉ ከሐጢያቶቻቸው ለማዳን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በመጣው አምላክና አዳኝ በሆነው በኢየሱስ የሚያምን ሰው ከሐጢያቶቹ ሁሉ ይድናል፤ የእግዚአብሄር አብ ልጅም ይሆናል፡፡ የመጀመሪያይቱ የዮሐንስ መልዕክት አምላክ የሆነው ኢየሱስ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ወደ እኛ እንደመጣና እርሱም የእግዚአብሄር አብ ልጅ እንደሆነ ይናገራል፡፡ በሌላ አነጋገር መጽሐፉ በአብዛኛው የሚያተኩረው ኢየሱስ አምላክ በመሆኑ ላይ ነው፡፡ 91ኛ ዮሐንስ 5፡20) በምዕራፍ 5 ላይም የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል በተጨባጭ ይመሰክራል፡፡
Meer