እኛ የፖል ሲ. ጆንግን የክርስቲያን መጽሐፎች ለእያንዳንዱ ጎብኚ ፈጽሞ በነጻ እየለቀቅን ነው፡፡ አሁኑኑ ለማሰስና በነጻ የሚታደለውን ተከታታይነት ያለው መጽሐፍ ቅጂ ለመጠየቅ ነጻነት ይሰማህ! በአንድ ጊዜ ከእያንዳንዱ መጽሐፍ አንድ ቅጂና ከፍተኛውን 2 የተለያዩ መጽሐፎችን መጠየቅ ትችላለህ፡፡ የወረቀት መጽሐፎቻችንን በመቀበል ለመቀጠል የምትፈልግ ከሆነ ወይም በዙሪያህ ላሉት ሰዎች ለማጋራት ተጨማሪ መጽሐፎችን መቀበል የምትወድ ከሆነ ከእኛ ዘንድ ማረጋገጫን ለማግኘት የThe New Life Mission አጋር ሆነህ ተመዝገብ፡፡ እኛ እነዚህን በነጻ የሚታደሉ መጽሐፎች በePub እና PDF እናቀርባለን፡፡
Amharic 12
በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - አንድ ክርስቲያን ከጌታ ጋር የቅርብ ውይይት ማድረግ የሚችለው መቼ ነው?Amharic 13
በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅱ) - የሐጢአቶችን ስርየት ለመቀበል ምን አመንን?Amharic 29
በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - ክርስቲያኖችን ፍጹማን የሚያደርጋቸው ወንጌል የትኛው ነው?Amharic 30
በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (IV) - ኢየሱስ የሰጠን መንፈሳዊ በረከቶችAmharic 31
በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅴ) - የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል የሚያምኑ አማኞች እንዲህ አሉAmharic 32
በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅵ) - ምርጥ ሕይወት የተሰጣቸው እነማን ናቸው?Amharic 18
በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - አንድያ ልጅ በሆነው በኢየሱስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሄር ፍቅር (Ⅰ)Amharic 19
በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅱ) - አንድያ ልጅ በሆነው በኢየሱስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሄር ፍቅር (Ⅱ)Amharic 20
በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - ስጋዬን ብሉ ደሜንም ጠጡAmharic 36
በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅳ) - በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ከኢየሱስ ጋር ተገናኝታችኋልን?Amharic 37
በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (V) - አንድያ ልጅ በሆነው በኢየሱስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሄር ፍቅር ( III )Amharic 38
በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (VI) - ለጠፉት በጎች (I)Amharic 39
በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅶ) - ለጠፉት በጎች (Ⅱ)Amharic 40
በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅷ) - የተባረከ ሕይወት የሰጠን ጌታAmharic 22
በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - ቅዱስ ስላሴ ለሰዎች ያለው ፈቃድAmharic 23
በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅱ) - የሰው ውድቀት እና የእግዚአብሄር ፍጹም ደህንነትAmharic 24
በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - አሁን ውጥንቅጥ፤ ባዶነት ወይም ጨለማ የለም (Ⅰ)Amharic 51
በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅳ) - አሁን ውጥንቅጥ፤ ባዶነት ወይም ጨለማ የለም (Ⅱ)Amharic 52
በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (V) - በአቤል እምነትና በቃየል እምነት መካከል ያለው ልዩነትAmharic 44
በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - ኢየሱስ የተወለደው ለማን ነበር?Amharic 45
በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅱ) - መንፈሳዊው ሕይወት ምንድነው?Amharic 46
በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - እውነተኛው ተሐድሶ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በማመን ሊጀመር አይገባውምን?Amharic 47
በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅳ) - በሕይወታችሁ ውስጥ የጌታን ፈቃድ ለይታችሁ እወቁAmharic 48
በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (V) - እኛ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል የምናምን አገልጋዮች ነንAmharic 49
በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅵ) - እኛ የእግዚአብሄር ፈቃድ መልዕክተኞች ነንAmharic 50
በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅶ) - በመጨረሻው ዘመን የተገለጡ የእግዚአብሄር ጻድቅ ባሮች