ข้อความวีดิโอจากผู้ร่วมงาน
የሰው ልብ! በሰው ልብ ውስጥ ያለው ምንድነው?ማወቅ ይቻላል? The human heart! Is it possible to know the heart's of Human?
- Mesfin Berhanu Ubba
- Ethiopia
- 12/28/2021 58544
የሰው #እውነተኛው #ማንነቱ #ልቡ ነው። የእኛ የሰዎች የሁላችን #ልብ ተመሳሳይ ነው። የሰው ልብ ምን እንደሆነ በትክክል የሚናገረው ሳይንስ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ነው።______________________________________________የሰውን ልብ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ብሏል።“የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?”— ኤርምያስ 17፥9*********************************************ማርቆስ 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²¹ ከውስጥ #ከሰው #ልብ #የሚወጣ ክፉ አሳብ፥ ዝሙት፥²² መስረቅ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤²³ ይህ ክፉው ሁሉ ከውስጥ ይወጣል ሰውን ያረክሰዋል።ብሏል።____________________________________________ስለዚህ እኛ ሰዎች ስለ ልባችን እግዚአብሔር የተናገረውን የእግዚአብሔርን ቃል ማመን አለብን።ከእግዚአብሔር ዘንድ መዳንን የሚናገኘው ያኔ ነው።◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያና ትምህርት መጽሐፍትን ቀጣዩን አድራሻ በመጠቀም አግኙ!➥ t.me/tobebornagain ➥ https://bjnewlife.org/?page_lang=amharic ☎️ 0926467275/ 0910367615◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆እነዚህንም የመንፈሳዊ ትምህርት ቪዲዮዎችን ቢትመለከቱ ብዙ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ‼️ ➥ https://youtu.be/xqWGOXdMk-g እግዚአብሔር የዓለምን ኃጢአት ይቅር ያለው በአንድ ጊዜ ነው።◆➥ https://youtu.be/y24asJF1xW8 የሚትፈረደው በሰራሄው ኃጢአትህ አይደለም!◆➥ https://youtu.be/dmcMOfvrvAI የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል ምንድነው?◆➥ https://youtu.be/u1dn5LowSBY ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚታረቀው እንዴት ነው?◆➥ https://youtu.be/KnfU11S81yIHow did Jesus Took the Sins of the World?