Search

SÁCH ĐIỆN TỬ VÀ SÁCH NÓI MIỄN PHÍ

Phúc-âm theo Ma-thi-ơ

Tiếng Amharic 12

በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - አንድ ክርስቲያን ከጌታ ጋር የቅርብ ውይይት ማድረግ የሚችለው መቼ ነው?

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928209439 | Trang 352

Tải xuống sách điện tử và sách nói MIỄN PHÍ

Chọn định dạng tệp ưa thích và tải xuống an toàn vào điện thoại di động, máy tính hoặc máy tính bảng để đọc và nghe các bộ sưu tập bài giảng mọi lúc mọi nơi. Tất cả sách điện tử và sách nói đều hoàn toàn miễn phí.

Bạn có thể nghe sách nói qua trình phát bên dưới. 🔻
Sở hữu sách in
ማውጫ
 
መቅድም 

ምዕራፍ 1 
1. የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ግንድ (ማቴዎስ 1፡1-6) 
2. እኛን ለማዳን የመጣውን ጌታችንን ኢየሱስን እናመስግነው (ማቴዎስ 1፡18-25) 
3. በመንፈስ ቅዱስ የተጸነሰው ኢየሱስ (ማቴዎስ 1፡18-25) 

ምዕራፍ 2 
1. ጌታን በትክክል ልንገናኘው የምንችለው የት ነው? (ማቴዎስ 2፡1-12) 

ምዕራፍ 3 
1. እውነተኛውን ወንጌልና የኢየሱስን የጽድቅ ምግባር አስፋፉ (ማቴዎስ 3፡1-17) 
2. ሐጢያቶቻችሁን ለመደምሰስ የመጣው ኢየሱስ (ማቴዎስ 3፡1-17) 
 
ምዕራፍ 4 
1. በረከት ማለት እግዚአብሄርን መፍራትና አምላክን ማገልገል ነው (ማቴዎስ 4፡1-11) 
 
ምዕራፍ 5 
1. የተራራው ስብከት (ማቴዎስ 5፡1-16) 

ምዕራፍ 6 
1. ጌታ ስለ ጸሎት ያስተማረው ትምህርት (1) (ማቴዎስ 6፡1-15) 
2. ጌታ ስለ ጸሎት ያስተማረው ትምህርት (2) (ማቴዎስ 6፡1-15) 
3. ልቦቻችሁን በጌታ ላይ አድርጋችሁ ኑሩ (ማቴዎስ 6፡21-23) 
4. ስለ ሕይወታችሁ አትጨነቁ፤ ነገር ግን በእግዚአብሄር ብቻ እመኑ (ማቴዎስ 6፡25-34) 
5. ለቀኑ ችግሩ ይበቃዋል (ማቴዎስ 6፡34) 

ምዕራፍ 7 
1. በወንጌል ሐይል በማመን በጠባቡ ደጅ መግባት አለብን (ማቴዎስ 7፡13-14) 
2. በመጨረሻው ቀን ጌታ ቢተወን ምን እናደርጋለን? (ማቴዎስ 7:21-23) 
3. የእግዚአብሄር አብን ፈቃድ መፈጸም የሚችለው እምነት (ማቴዎስ 7፡20-27) 
4. ሰማይ መግባት የምንችለው የአብን ፈቃድ ስናውቅና ስናምንበት ብቻ ነው (ማቴዎስ 7፡21-27) 
5. ገንዘባችሁን ብቻ ከሚሹ ሐሰተኛ ነቢያቶች ተጠንቀቁ (ማቴዎስ 7፡13-27) 

ምዕራፍ 8 
1. የመንፈሳውያን ለምጻሞች ፈውስ (ማቴዎስ 8፡1-4) 
2. ‹‹ቃል ብቻ ተናገር›› (ማቴዎስ 8፡5-10) 
3. አስቀድማችሁ ጌታን ተከተሉ (ማቴዎስ 8፡18-22) 
 
እኛ እያሰራጨነው ባለነው የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል በማመን ዳግም የተወለዱ በርካታ አዳዲስ ክርስቲያኖች በመላው አለም አሉ፡፡ እኛ በእርግጥም ለእነርሱ የሕይወት እንጀራን ልንመግብ እንናፍቃለን፡፡ ነገር ግን ከእኛ በጣም ርቀው ያሉ በመሆናቸው በእውነተኛው ወንጌል ከእነርሱ ጋር ሕብረት ማድረግ አስቸጋሪ ነው፡፡
ስለዚህ የእነዚህን የነገስታት ንጉስ የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ ሕዝቦች መንፈሳዊ ፍላጎቶች ለማሟላት ደራሲው በኢየሡስ ክርስቶስ ቃል በማመን የሐጢያቶቻቸውን ስርየት የተቀበሉ ሰዎች እምነታቸውን ለመከላከልና መንፈሳዊ ሕይወታቸውን ለመደገፍ ንጹሕ የሆነውን የእርሱን ቃል መመገብ እንዳለባቸው ይናገራል፡፡ በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ ያሉት ስብከቶች መንፈሳዊ ዕድገታቸውን ለማነጽ ሲባል ዳግም የተወለዱትን የሚመግቡ ትኩስ የሕይወት እንጀራ ሆነው ተዘጋጅተዋል፡፡
እግዚአብሄር በቤተክርስቲያኑና በአገልጋዮቹ አማካይነት ይህንን የሕይወት እንጀራ በማቅረብ ይቀጥላል፡፡ የእግዚአብሄር በረከቶች ከውሃውና ከመንፈሱ ወንጌል ዳግም በተወለዱና ከእኛም ጋር በኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ መንፈሳዊ ሕብረት እንዲኖራቸው ከሚሹ ሰዎች ሁሉ ጋር ይሁኑ፡፡
Thêm
Sách In Miễn phí
Thêm sách in vào giỏ
Trình phát sách nói
The New Life Mission

Tham gia khảo sát của chúng tôi

Bạn biết đến chúng tôi qua đâu?