Search

SÁCH IN,
SÁCH ĐIỆN TỬ VÀ SÁCH NÓI MIỄN PHÍ

Sáng Thế ký

በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅱ) - የሰው ውድቀት እና የእግዚአብሄር ፍጹም ደህንነት
  • ISBN9788928231218
  • Trang309

Amharic 23

በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅱ) - የሰው ውድቀት እና የእግዚአብሄር ፍጹም ደህንነት

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 

ምዕራፍ 2
1. እግዚአብሄር የሰጠን በረከቶች (ዘፍጥረት 2፡1-3) 
2. የሰው ዘር አስተሳሰቦች ልክ እንደ ጉም ናቸው (ዘፍጥረት 2፡4-6) 
3. ሙሽራችንን ኢየሱስ ክርስቶስን አግኝተነዋል (ዘፍጥረት 2፡21-25) 

ምዕራፍ 3
1. ምንም ያህል ብዙ ሰዎች ቢክዱትም እውነት አይለወጥም (ዘፍጥረት 3፡1-4) 
2. ሐጢያት ወደዚህ ዓለም ገባ (ዘፍጥረት 3፡1-6) 
3. እምነታችንን መመስረት የሚገባን የት ላይ ነው? (ዘፍጥረት 3፡1-7) 
4. በእግዚአብሄር የሚያምን እምነት ያለው ሐይል (ዘፍጥረት 3፡1-7) 
5. ሰይጣንን ማሸነፍ የምንችለው በእውነተኛ እምነት ብቻ ነው (ዘፍጥረት 3፡1-7) 
6. በእውነተኛው ወንጌል በማመን የሰይጣንን ሴራ ማሸነፍ አለብን (ዘፍጥረት 3፡1-7) 
7. ሁሌም የእግዚአብሄርን ጥቅም ብቻ ፈልጉ (ዘፍጥረት 3፡1-24) 
8. በእውነተኛው ወንጌል በማመን ሐጢያቶቻችን ነጽተዋል (ዘፍጥረት 3፡8-10) 
9. በመንፈስ ቅዱስ መሻቶች መሠረት ልንኖር ይገባናል (ዘፍጥረት 3፡8-17) 
10. እውነተኛው በጎ ነገርና እውነተኛው ክፉ ነገር ምንድነው? (ዘፍጥረት 3፡10-24) 
11. የእግዚአብሄር ችሮታ (ዘፍጥረት 3፡13-24) 
12. ልንኖር የሚገባን ለማነው? (ዘፍጥረት 3፡17-21) 
 
ሐይል የሌለን ብንሆንም የእግዚአብሄር ቃል ሐይል ስላለው ቃሉ ምድር ላይ ሲወድቅ ያለ ችግር ፍሬ ያፈራል፡፡ በተጨማሪም የእግዚአብሄር ቃል ሕያው ስለሆነ ዛሬም፤ ነገም፤ ለዘላለምም የማይለወጥ መሆኑን ራሳችን ማየት እንችላለን፡፡ የእግዚአብሄር ቃል እንደ ሰው ቃሎች ስላይደለ ፈጽሞ አይለወጥም፡፡ ሁሌም የታመነ ነው፡፡ እግዚአብሄር ሲናገር በቃሎቹ መሰረት በትክክል ይፈጸማል፡፡ የእግዚአብሄር ቃል ስልጣን ስላለው እግዚአብሄር ‹‹ብርሃን ይሁን›› ሲል ብርሃን ሆነ፡፡ ‹‹ታላላቅ ብርሃናትና ታናናሽ ብርሃናት ይሁኑ›› ሲል ባዘዘው መሰረት ተፈጸመ፡፡
Tải sách điện tử
PDF EPUB