ПРОУЧВАНЕ НА БИБЛИЯТА
ЧЗВ за Християнската Вяра
2-2. እርሱ ወይም እርስዋ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ቢያምኑ መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ዳግም በተወለደው ግለሰብ ውስጥ ይኖራል ወይስ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ዙሪያ እያንዣበበ እርዳታን በሚጠይቁበት ጊዜ ሁ ወደ እነርሱ ይገባል?
2-4. መንፈስ ቅዱስ በየቀኑ እንደሚናገረን አስባለሁ፡፡ በጥንቷ ቤተክርስስቲያን ዘመንም እንኳን የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ብዙ ተዓምራቶችን አደረጉ፡፡ በዚያን ዘመን የሰራው መንፈስ ቅዱስ ዛሬም በተመሳሳይ መንገድ እንደሚሰራ አስባለሁ፡፡ ስለዚህ ብዙ የእግዚአብሄር ሰዎች በኢየሱስ ስም ተአምራቶችን ያደርጋሉ፡፡ ለምሳሌ አጋንንቶችን ያስወጣሉ፤ ወይም በሽታዎችን ይፈውሳሉ፤ ሰዎችን ወደ ኢየሱስ በመመለስ ላይ ያነጣጠሩ ሌሎች ሥራዎችን ይሰራሉ፡፡ እነዚህ ሥራዎች የተሰሩት በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት እንደሆነ አስባለሁ፡፡ ይህ እውነት ካልሆነ በጥንቷ ቤተክርስቲያን ዘመን በብርቱ በሰራው መንፈስ ቅዱስና ዛሬ ተአምራቶችን በሚያደርገው መንፈስ ቅዱስ መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው? እግዚአብሄር ትናንት ዛሬም ለዘላለምም ሁሌም ያው አይደለምን?
Copyright © 2021 by The New Life Mission