Search

ספרים מודפסים,
ספרים אלקטרונים וספרי אודיו חינמיים

ספר בראשית

በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅳ) - አሁን ውጥንቅጥ፤ ባዶነት ወይም ጨለማ የለም (Ⅱ)
  • ISBN9788928239436
  • עמודים330

אמהרית 51

በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅳ) - አሁን ውጥንቅጥ፤ ባዶነት ወይም ጨለማ የለም (Ⅱ)

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም
1. ጌታ ጨለማውን ወደ ብርሃን ለውጦታል (ዘፍጥረት 1:1-5) 
2. በእግዚአብሄር ስራ ማመን አለብን (ዘፍጥረት 2:1-3) 
3. ብያኔያችን ነው ትክክል ወይስ እውነት ነው ትክክል; (ዘፍጥረት 2:1-25) 
4. ጉሙ የስጋን ፍላጎቶች የሚሻ ክፉ አስተሳሰብ ነው (ዘፍጥረት 2:4-6) 
5. እግዚአብሄር የመሰረታት ቤተክርስቲያን (ዘፍጥረት 2:18-25) 
6. ‹‹ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም›› (ዘፍጥረት 2:18-25) 
7. ከሐይማኖታዊ እምነት በመሸሽ እውነተኛ ደህንነትን መቀበል አለብን (ዘፍጥረት 3:1-10) 
8. የደህንነት ምልክት የኢየሱስ ጥምቀት ነው (ዘፍጥረት 3:1-24)
9. ሰማይ መግባት የሚቻለው በእግዚአብሄር ጽድቅ በማመን ብቻ ነው (ዘፍጥረት 3:1-24) 
10. ሉአላዊ በሆነው አምላክ ላይ የሚነሱ ሰዎች በእርግጠኝነት ወደ ሲዖል ይጣላሉ (ዘፍጥረት 3:1-24) 
11. እውነተኛውን የሐጢያቶች ስርየት ለመቀበል በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ማመን አለባችሁ (ዘፍጥረት 3:1-24) 
12. እውነተኛ የሐጢያቶች ስርየት ይህን የሚመስል ነገር ነውን; (ዘፍጥረት 3:1-24) 
 
ሐይል የሌለን ብንሆንም የእግዚአብሄር ቃል ሐይል ስላለው ቃሉ ምድር ላይ ሲወድቅ ያለ ችግር ፍሬ ያፈራል፡፡ በተጨማሪም የእግዚአብሄር ቃል ሕያው ስለሆነ ዛሬም፤ ነገም፤ ለዘላለምም የማይለወጥ መሆኑን ራሳችን ማየት እንችላለን፡፡ የእግዚአብሄር ቃል እንደ ሰው ቃሎች ስላይደለ ፈጽሞ አይለወጥም፡፡ ሁሌም የታመነ ነው፡፡ እግዚአብሄር ሲናገር በቃሎቹ መሰረት በትክክል ይፈጸማል፡፡ የእግዚአብሄር ቃል ስልጣን ስላለው እግዚአብሄር ‹‹ብርሃን ይሁን›› ሲል ብርሃን ሆነ፡፡ ‹‹ታላላቅ ብርሃናትና ታናናሽ ብርሃናት ይሁኑ›› ሲል ባዘዘው መሰረት ተፈጸመ፡፡
ספר אלקטרוני להורדה
PDF EPUB