Search

שאלות נפוצות על האמונה הנוצרית

נושא 1: לידה מחדש מהמים והרוח

1-18. በኢየሱስ ስናምን ምን እናገኛለን? 

① እኛ የሐጢያቶቻችንን ስርየት ተቀብለን ጻድቃን ሆነናል፡፡ የሐጢያቶቻችንን ስርየት በማግኘት ቅዱሳን እንሆናለን፡፡ (ሮሜ 8፡1-2)  
② የእርሱን መንፈስና የዘላለም ሕይወትም ተቀብለናል፡፡ (የሐዋርያት ሥራ 2፡38፤ 1ኛ ዮሐንስ 5፡11-12) 
③ የእግዚአብሄር ልጆች የምንሆንበትን ሥልጣን ተቀብለናል፡፡ (ዮሐንስ 1፡12) 
④ ወደ እግዚአብሄር መንግሥት መንግሥተ ሰማያት የመግባት ዕድል አግኝተናል፡፡ (ዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 21-22) 
⑤ የእግዚአብሄርን በረከቶች ሁሉ ተቀብለናል፡፡ (ኤፌሶን 1፡3-23)