Search

無料の電子書籍とオーディオブック

黙示録

アムハラ語 7

በራዕይ መጽሐፍ ላይ የተሰጡ ሐተታዎችና ስብከቶች - የጸረ ክርስቶስ፤ የሰማዕትነት፤ የንጥቀት እና የሺህው አመት መንግስት ዘመን እየመጣ ነውን? (I)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928209255 | ページ 321

電子書籍とオーディオブックを無料でダウンロード

お好みのファイル形式を選択し、モバイル端末、PC、タブレットに安全にダウンロードして、説教集をいつでもどこでも読んだり聴いたりすることができます。すべての電子書籍とオーディオブックは完全無料です。

下記のプレーヤーでオーディオブックを聴くことができます。🔻
ペーパーバックを所有
ማውጫ

መቅድም 

ምዕራፍ 1 
1. የእግዚአብሄርን መገለጥ ቃል ስሙ (ዮሐንስ ራዕይ 1፡1-20) 
2. ሰባቱን ዘመኖች ማወቅ አለብን 

ምዕራፍ 2 
1. ለኤፌሶን ቤተክርስቲያን የተጻፈ ደብዳቤ (ዮሐንስ ራዕይ 2፡1-7) 
2. ሰማዕትነትን መቀበል የሚችል እምነት 
3. ለሰርምኔስ ቤተክርስቲያን የተጻፈ ደብዳቤ (ዮሐንስ ራዕይ 2፡8-11) 
4. እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ሁን 
5. ከሐጢያት የዳነው ማነው? 
6. ለጴርጋሞን ቤተክርስቲያን የተጻፈ ደብዳቤ (ዮሐንስ ራዕይ 2፡12-17) 
7. የኒቆላውያን ትምህርት ተከታዮች 
8. ለትያጥሮን ቤተክርስቲያን የተጻፈ ደብዳቤ (ዮሐንስ ራዕይ 2፡18-29) 
9. በውሃውና በመንፈሱ ድናችኋልን? 

ምዕራፍ 3 
1. ለሰርዴስ ቤተክርስቲያን የተጻፈ ደብዳቤ (ዮሐንስ ራዕይ 3፡1-6) 
2. ነጩን ልብሳቸውን ያላረከሱ ሰዎች 
3. ለፊላደልፊያ ቤተክርስቲያን የተጻፈ ደብዳቤ (ዮሐንስ ራዕይ 3፡7-13) 
4. የእርሱን ልብ የሚያስደስቱ የእግዚአብሄር ባሮችና ቅዱሳን 
5. ለሎዶቅያ ቤተክርስቲያን የተጻፈ ደብዳቤ (ዮሐንስ ራዕ 3፡14-22) 
6. ለደቀ መዝሙርነት የሚሆን እውነተኛ እምነት 

ምዕራፍ 4 
1. በእግዚአብሄር ዙፋን ላይ የተቀመጠውን ኢየሱስን ተመልከቱ (ዮሐንስ ራዕይ 4፡1-11) 
2. ኢየሱስ አምላክ ነው 

ምዕራፍ 5 
1. የእግዚአብሄር አብ ወኪል ሆኖ በዙፋን ላይ የተቀመጠው ኢየሱስ (ዮሐንስ ራዕይ 5፡1-14) 
2. በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው በጉ 

ምዕራፍ 6 
1. እግዚአብሄር የወሰናቸው ሰባቱ ዘመናቶች (ዮሐንስ ራዕይ 6፡1-17) 
2. የሰባቱ ማህተሞች ዘመኖች 

ምዕራፍ 7 
1. በታላቁ መከራ ወቅት ማን ይድናል? (ዮሐንስ ራዕይ 7፡1-17) 
2. የተጋድሎ እምነት ይኑረን 
 
ከ9/11 የሽብርተኞች ጥቃት በኋላ “www.raptureready.com,” የሚለውና ስለ መጨረሻው ዘመን መረጃን የሚያቀርበው የኢንተርኔት ገጽ በ8 ሚሊዮን ጊዜ ጨምሮ እንደጎበኘ ተነግሮዋል፡፡ ሴኤንኤንና ታይም በጋራ ባደረጉት ምዘናም አሁን Ÿ 59% በላይ የሚሆኑ አሜሪካኖች በመጨረሻው ዘመን ትምህርት እንደሚያምኑ ተነግሮዋል፡፡ እንዲህ ላሉት የዘመኑ መጠይቆች ምላሽ በመስጠት ደራሲው የጸረ ክርስቶስን መምጣት፤ የቅዱሳንን ሰማዕትነትና ንጥቀት፤ የሺህ አመቱን መንግስትና አዲስ ሰማይንና ምድርን ጨምሮ የራዕይን መጽሐፍ መሰረታዊ ርዕሰ ጉዳዮች በመላው መጽሐፍ ቅዱስ አገባብና በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ስር ሆኖ ግልጽ ማብራሪያ አቅርቦዋል፡፡ ይህ መጽሐፍ ደራሲው በመንፈስ ምሪት ያቀረቡዋቸውንም ስብከቶች በማከል በራዕይ መጽሐፍ ላይ ቁጥር በቁጥር የተሰጡ ሐተታዎችን ያቀርባል፡፡ ይህንን መጽሐፍ የሚያነብ ሰው ሁሉ እግዚአብሄር ለዚህ አለም ያስቀመጠውን እቅዶቹን በሙሉ መረዳት ይችላል፡፡
もっと見る
オーディオブックプレーヤー

このタイトルに関連する書籍

The New Life Mission

アンケートに答える

当サイトをどのようにお知りになりましたか?