Search

GRATIS BOEKEN,
eBOEKEN EN LUISTERBOEKEN

Het Evangelie volgens Johannes.

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅷ) - የተባረከ ሕይወት የሰጠን ጌታ
  • ISBN9788928230020
  • Pagina’s286

Amhaars 40

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅷ) - የተባረከ ሕይወት የሰጠን ጌታ

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. ክብራማውን ሕይወት ተስፋ በማድረግ ኑሩ (ዮሐንስ 17፡4-8) 
2. የጌታ ጸሎት የመጨረሻው ጥያቄው (ዮሐንስ 17፡1-8) 
3. ኢየሱስን ማሳደድ ትልቅ ነገር እንደሆነ አደርጋችሁ አትቁጠሩት (ዮሐንስ 18፡12-24) 
4. ኢየሱስ አዳኝና ንጉሣችን (ዮሐንስ 18፡25-40) 
5. የእግዚአብሄርን እውነት አሰላስሉ (ዮሐንስ 18፡28-40) 
6. እንደ ይሁዳ አትኑሩ (ዮሐንስ 18፡1-14) 
7. የትንሣኤው እምነት ይኑራችሁ (ዮሐንስ 19፡38-20፡31) 
8. ጌታ ያሳየንን ፍቅር እወቁና በእርሱም እመኑ (ዮሐንስ 19፡1-11) 
9. ኢየሱስን የሚቃወሙ የሐሰት እምነቶች (ዮሐንስ 19፡12-37) 
10. ጻድቃን አዲስ ሕይወት አላቸው (ዮሐንስ 20፡11-31) 
11. በተነሳው ኢየሱስ እመኑ (ዮሐንስ 20፡19-31) 
12. ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ ተስፋ ሰጥቶናል (ዮሐንስ 20፡19-23) 
13. ጌታ ይወደናል (ዮሐንስ 21፡1-20) 
 
‹‹እግዚአብሄርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ ዕቅፍ ያለው አንድ ልጁ እርሱ ተረከው›› ተብሎ ተጽፎዋል፡፡ (ዮሐንስ 1፡18)
ኢየሱስ የእግዚአብሄርን ፍቅር እንደምን ፍጹም አድርጎ ገለጠልን! የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል እንዴት ያለ ፍጹም የደህንነት እውነት ነው! በውሃና በደም በመጣው በኢየሱስ ላይ ባለን እምነት አማካይነት ደህንነታችንን በማግኘታችን ፈጽሞ አንጸጸትም፡፡ (1ኛ ዮሐንስ 5፡6)
eBoek Downloaden
PDF EPUB