Search

مفت ای بُکس اور مفت آڈیو بُکس

یوحنا دی انجیل

امہاری 36

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅳ) - በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ከኢየሱስ ጋር ተገናኝታችኋልን?

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928238798 | ورقے 424

ڈاؤن لوڈ کرو مفت ای-کتاباں تے آڈیو کتاباں

اپنی پسندیدہ فائل فارمیٹ چنو تے اپنے موبائل ڈیوائس، پی سی یا ٹیبلٹ تے محفوظ طریقے نال ڈاؤن لوڈ کرو تاں جو تسیں کدے وی، کتھے وی وعظاں دا مجموعہ پڑھ تے سن سکو۔ ساریاں ای-کتاباں تے آڈیو کتاباں بلکل مفت نیں۔

🔻تسیں تھلے دتے گئے پلیئر راہیں آڈیو کتاب سن سکدے او۔
پرنٹڈ کتاب دے مالک بنو
ایمیزون تے پرنٹڈ کتاب خریدو
የማውጫ ሰሌዳ

መቅድም 
1. የስጋ አስተሳሰቦቻችሁን ጣሉ (ዮሐንስ 2፡1-11) 
2. ኢየሱስ የዓለምን ሐጢያቶች አስወገደ (ዮሐንስ 1፡29) 
3. ፍጹም ሕይወትና ፍጹም ደስታ (ዮሐንስ 2፡1-11) 
4. እግዚአብሄር ልጁን ለምን ወደዚህ ዓለም ላከው? (ዮሐንስ 3፡16-2) 
5. ለዘላለም የሚመነጨውን ውሃ የሰጠው ኢየሱስ (ዮሐንስ 4፡1-26፤39-42) 
6. ከኢየሱስ ቃል የተነሳ በጣም ብዙዎች አመኑ (ዮሐንስ 4፡27-42) 
7. ከሐጢያት የመዳናችን ማስረጃው (ዮሐንስ 5፡30-38) 
8. የሕይወትን እንጀራ ብሉ (ዮሐንስ 6፡1-13) 
9. ለማይጠፋ መብል ሥሩ (ዮሐንስ 6፡26-39) 
10. ከሰማይ የወረደ እውነተኛ እንጀራ የሆነውን የኢየሱስን ስጋና ደም መብላት እውነተኛ እምነት ነው (ዮሐንስ 6፡52-59) 
11. የኢየሱስን ስጋና ደም በመብላት ሐጢያት አልባ ሆናችኋልን? (ዮሐንስ 6፡60-69) 
12. የዘላለም ሕይወት ቃል፡ የኢየሱስ ስጋና ደም (ዮሐንስ 6፡60-71) 
13. በጽኑ ልብ የሠራው ኢየሱስ (ዮሐንስ 7፡1-36) 
14. ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅና ራሱም አምላክ እንደሆነ ማወቅና ማመን አለብን (ዮሐንስ 7፡28-53) 
15. ጌታ የሰጠን ዘላለማዊ ስርየት (ዮሐንስ 8፡1-12) 
16. ኢየሱስ የተናገራቸው ቃሎች በሙሉ እውነት ናቸው (ዮሐንስ 8፡13-19) 
17. ከእግዚአብሄር የሆነ እርሱ የእግዚአብሄርን ቃሎች ይሰማል (ዮሐንስ 8፡25-47) 
 
እንዲህ ተብሎ ተጽፎዋል፡- ‹‹እግዚአብሄርን አንድስ ስንኳ ያየው የለም፡ በእቅፉ ያለው አንድ ልጁ ተረከው፡፡›› (ዮሐንስ 1፡18) ኢየሱስ የእግዚአብሄርን ፍቅር እንደምን ፍጹም አድርጎ ገለጠልን! የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል እንዴት ያለ ፍጹም የደህንነት እውነት ነው! በውሃና በደም በመጣው በኢየሱስ ላይ ባለን እምነት አማካይነት ደህንነታችንን በማግኘታችን ፈጽሞ አንጸጸትም፡፡ (1ኛ ዮሐንስ 5፡6)
አሁን የእርሱ ሐጢያት አልባ ሕዝብ ሆነናል፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል የሚያምን ሁሉ ዘላለማዊውን የሐጢያቶች ስርየት መቀበልና የዘላለምንም ሕይወት ማግኘት ይችላል፡፡
ھور
The New Life Mission

ساڈے سروے وچ حصہ پاؤ

تہانوں ساڈے بارے کنج پتہ چلیا؟