Search

Mensagens de Vídeo de Colaboradores

ሰው ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ የሚችለው እንዴት ነው? ሰው በንስሐ ጸሎቱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቅርታን ማግኘት ይችላል?

  • Tsiyontesfa Daniel Chile
  • Ethiopia
  • 12/03/2021 55337

መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦
“ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤”
  — ሮሜ 5፥10

ስለዚህ በዚህ በእግዚአብሔር ቃል መሰረት ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ(በውኃውና በመንፈሱ ወንጌል) ላይ ባለው እምነቱ ብቻ ከእግዚአብሔር ዘንድ ዕርቅን ያገኛል እንጂ በንስሐ ጸሎቱ እንዳልሆነ ከእግዚአብሔር ቃል ማረጋገጥ እንችላለን።

በተከታታይ የሚነበቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መጽሐፍትን ከታች ባሉት አድረሻ ማግኘት ይችላሉ።
Website
https://bjnewlife.org/?page_lang=amharic
Telegram
Telegram t.me/tobebornagain 
☎️ 0926467275