Search

Вопрсы о Христианской Вере

Тема 1: Рождение свыше от воды и Духа

1-1. የእግዚአብሄር ልጅ ለምን ሰው ሆነ? 

እርሱ ሰው የሆነው አዳኝ ለመሆንና ሐጢያተኞችን ሁሉ ከሐጢያትና ከሲዖል እሳት ፍርድ ለማዳን ነው፡፡