Search

免費電子書和有聲讀物

約翰福音

阿姆哈拉語 38

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (VI) - ለጠፉት በጎች (I)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928241415 | 頁碼 304

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ 

መቅድም 
1. ወደ ሰሊሆም መጥመቂያ መሄድና መታጠብ አለብን? (ዮሐንስ 9፡1-12) 
2. በትክክል ኢየሱስ ክርስቶስን የተገናኙ ሰዎች (ዮሐንስ 9፡1-12) 
3. ዓይኖቹ ከተፈወሱለት ዕውር ሰው በስተ ጀርባ ያለው ምሥጢር (ዮሐንስ 9፡8-41) 
4. በኢየሱስ መለኮትነት የሚያምኑ አማኞች በወንጌል በማመን ደህንነትን ይቀበላሉ (ዮሐንስ 9፡8-41) 
5. ጌታ መረገም የነበረብንን ሰዎች አድኖናል (ዮሐንስ 9፡1-7) 
6. ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኛችሁ አድርጎ በሚያምነው እምነታችሁ ጸንታችሁ ቁሙ (ዮሐንስ 10፡1-6) 
7. ኢየሱስ የደህንነት በር ነው (ዮሐንስ 10፡1-19) 
8. ጌታ መልካሙ እረኛችን እንደሆነ ማመን አለብን (ዮሐንስ 10፡1-18) 
9. ጌታ መልካም እረኛ ነው (ዮሐንስ 10፡7-16) 
10. ጌታ መልካም እረኛችንም ደግሞ ነው (ዮሐንስ 10፡11-18) 
11. ጌታ መልካም እረኛዬ ነው (ዮሐንስ 10፡1-10) 
12. የእረኛውን ድምጽ አድምጡ (ዮሐንስ 10፡1-18) 
13. በቃሉ ላይ ባለን እምነታችን ተማምነን እንውጣ (ዮሐንስ 10፡1-18) 
14. ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ መሆኑን በግልጥ እወቁና ያለ ማመንታት እንደዚያ እመኑ (ዮሐንስ 10፡17-27) 
15. ጌታ አልዓዛርን አስነሳው (ዮሐንስ 11፡1-44) 
16. ጌታ የሰጠውን የዘላለም ሕይወትና ትንሣኤ ተስፋ በማድረግ እንኑር (ዮሐንስ 11፡15-46) 
17. የሞትን ችግር የፈታው ኢየሱስ ክርስቶስ (ዮሐንስ 12፡20-33) 
 
በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሄር ፍቅር 
 
እንዲህ ተብሎ ተጽፎዋል፡- ‹‹መቼም ቢሆን እግዚአብሄርን የያው አንድ ስንኳ የለም፡፡ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጅ እርሱ ተረከው፡፡›› (ዮሐንስ 1፡18) 
ኢየሱስ የእግዚአብሄርን ፍቅር እንዴት ፍጹም አድርጎ ገለጠው! የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል ምንኛ ፍጹም የሆነ የደህንነት እውነት ነው! በውሃና በደም በመጣው በኢየሱስ ላይ ባለን እምነት ደህንነታችንን በማግኘታችን በጭራሽ አንጸጸትም፡፡ (1ኛ ዮሐንስ 5፡6) 
ሁላችሁም የእግዚአብሄርን ፍቅር በገለጠው በኢየሱስ ክርስቶስ እንድታምኑ፣ በእርሱ ፍቅር ላይ ያላችሁን እምነትም በልባችሁ ውስጥ እንድታኖሩና በየቀኑም ይህንን ፍቅር ለማስፋፋት እንድትኖሩ እመኛለሁ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል አማካይነት ከእግዚአብሄር ጋር ተገናኝታችሁ የሐጢያት ስርየትን በረከት እንድታገኙ እመኛለሁ፡፡ 
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?