Search

免費電子書和有聲讀物

使徒保羅寫給加拉太的書信

阿姆哈拉語 17

በገላትያ ላይ የተሰጡ ስብከቶች - ከ ስጋዊ ግርዘት ወደ ንስሐ ትምህርት (Ⅱ)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928209804 | 頁碼 415

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 

ምዕራፍ 4
1. እኛ ፈጽሞ ሞትን የማንቀምስ በዘላለም ሕይወት የምንደሰት ሰዎች ነን (ገላትያ 4፡1-11) 
2. እናንተና እኔ አብርሃም የነበረው ያንኑ ዓይነት እምነት አለን? (ገላትያ 4፡12-31) 
3. ደግማችሁ ወደ ደካማዎቹና ወደተናቁት የዓለም ነገሮች አትመለሱ (ገላትያ 4፡1-11) 
4. እኛ የእግዚአብሄር ወራሾች ነን (ገላትያ 4፡1-11) 

ምዕራፍ 5
1. በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ታምናችሁ በክርስቶስ ኑሩ (ገላትያ 5፡1-16) 
2. በፍቅር የሚሰራው እምነት ያለው ውጤት (ገላትያ 5፡1-6) 
3. በመንፈስ ቅዱስ መሻቶች መሰረት ኑሩ (ገላትያ 5፡7-26) 
4. የመንፈስ ቅዱስ መሻቶችና የሥጋ መሻቶች (ገላትያ 5፡13-26) 
5. በመንፈስ ቅዱስ መሻት ተመላለሱ (ገላትያ 5፡16-26) 
6. የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ (ገላትያ 5፡15-26) 
7. ለከንቱ ክብር አትኑሩ፤ ነገር ግን የእግዚአብሄርን መንግሥት ክብር ፈልጉ (ገላትያ 5፡16-26) 

ምዕራፍ 6
1. የእግዚአብሄርን መልካም ሥራዎች ሁሉ አካፈሉ (ገላትያ 6:1-10) 
2. እኛ ራሳችን ስህተት መሆኑን ተገንዝበን የንስሐ ጸሎቶችን እምነት መጣል አለብን (ገላትያ 6:1-10) 
3. አንዳችን የሌላችንን ሸክም በመሸከም ጌታን እናገልግል (ገላትያ 6:1-10) 
4. ጌታ ያዳነን በመስቀል ላይ ባፈሰሰው በደሙ ብቻ ሳይሆን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌልም ነው (ገላትያ 6:11-18) 
5. የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል ትክክለኛ በሆነ መረዳት እንስበክ (ገላትያ 6:17-18) 
 
የዘመኑ ክርስትና ተራ ወደሆነ የአለም ሐይማኖት ተለውጦዋል፡፡ ዛሬ አብዛኞቹ ክርስቲያኖች በመንፈሳዊ እምነት ዳግም ስላልተወለዱ ሐጢያተኞች ሆነው ይኖራሉ፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት እስከ አሁን ድረስ የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል ሳያውቁ በክርስቲያን ትምህርቶች ላይ ስለተደገፉ ነው፡፡
ስለዚህ የግርዘት አቀንቃኞችን መንፈሳዊ ስህተቶች የምታውቁበትና ከዚህ እምነት የምትርቁበት ጊዜው አሁን ነው፡፡ የንስሐ ጸሎትን ተቃርኖዎች ልታውቁ ያስፈልጋችኋል፡፡ ከመቼውም ጊዜ በላይ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ላይ ጸንታችሁ የምትቆሙበት ጊዜ አሁን ነው፡፡
እስከ አሁን ድረስ በዚህ በእውነተኛው ወንጌል ካላመናችሁ አሁኑኑ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ወደ እኛ በመጣው አዳኛችን ልታምኑ ይገባችኋል፡፡ አሁን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል እውነት በሚያምነው እምነት ሙሉ ክርስቲያኖች ልትሆኑ ይገባል፡፡
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?