Search

免費電子書和有聲讀物

使徒保羅給以弗所人的書信

阿姆哈拉語 27

በኤፌሶን ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - እግዚአብሄር ለኤፌሶን ሰዎች በተጻፈው መልዕክት አማካይነት ምን እንደሚነግረን

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928238194 | 頁碼 434

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ 
 
የኤፌሶን መልዕክት መግቢያ 
የደራሲው ምክረ ቃሎች 
 
1. የእግዚአብሄር ልጆች ወደ ኑባሬ የመጡት እንዴት ነው? (ኤፌሶን 1፡1-23) 
2. በእግዚአብሄር ዓይኖች መንፈሳዊው ማነው? (ኤፌሶን 1፡1-14) 
3. የእግዚአብሄር ቤተክርስቲያን ምንድነች? (ኤፌሶን 1፡23) 
4. የኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ ሁሉን በሁሉ ይሞላል (ኤፌሶን 1፡20-23) 
5. እግዚአብሄር በእርግጥ በጸጋው አድኖናል? (ኤፌሶን 2፡1-5) 
6. ኢየሱስ ሰላማችን ነው (ኤፌሶን 2፡14-22) 
7. ኢየሱስ ከእግዚአብሄር የለየንን የሐጢያት ግድግዳ አፍርሶታል (ኤፌሶን 2፡11-22)
8. በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በመታመን በምስጋና እየኖርን ነውን? (ኤፌሶን 2፡1-7) 
9. መንፈሳዊ ሥራችሁን ሳታቋርጡ ሥሩ (ኤፌሶን 3፡1-21) 
10. የክርስቶስ ፍቅር በእያንዳንዱ ቅዱስ ሰው ልብ ውስጥ አለ (ኤፌሶን 3፡14-21) 
11. የእምነት ሕይወታችሁን በአንድ እምነትና ለአንድ ዓላማ ኑሩ (ኤፌሶን 4፡1-6
12. የእግዚአብሄርን ጸጋ ለብሰናል (ኤፌሶን 4፡1-16) 
13. የወንጌልን አገልግሎት መደገፋችን ለእኛ ምንኛ በረከት ነው! (ኤፌሶን 5፡1-17) 
14. በእግዚአብሄርና በእርሱ ቤተክርስቲያን መካከል ያለው ዝምድና (ኤፌሶን 5፡22-23) 
15. ጌታን ማገልገል በመንፈስ ቅዱስ የመሞላት መንገድ ነው (ኤፌሶን 5፡18-21) 
16. ክርስቶስን እንደምታገለግሉ አንዳችሁ ሌላውን አገልግሉ (ኤፌሶን 6፡1-9) 
 
ዛሬ እግዚአብሄር የራሱን ቤተክርስቲያን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በሚያምኑ አማኞች እምነት ላይ መስርቷል፡፡ የእግዚአብሄር ቤተክርስቲያን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በማመን የዳኑ ሰዎች ስብስብ ናት፡፡ ስለዚህ ልቦቻችሁ አሁን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ላይ እምነት ካለው ያን ጊዜ እውነተኛ የእምነት ሕይወት መኖር ትችላላችሁ፡፡ እንዲህ ያለ የእምነት ሕይወት ሊገኝ የሚችለው በእግዚአብሄር ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በጌታ መንግስት ውስጥ ለዘላለም እንድንኖር የሚያበቃን ይህ እምነት ብቻ ነው፡፡ በዚህ እምነት አማካይነት ከእግዚአብሄር አብ፤ ከኢየሱስ ክርስቶስና ከመንፈስ ቅዱስ የደህንነትን ፍቅርና የሰማይን መንፈሳዊ በረከቶች ሁሉ መቀበል አለብን፡፡
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?