• 所有新生命宣教会 The New Life Mission 网站上的电子书和有声书均可免费下载
  • 探索以多种语言提供的全球性讲道
  • 查看我们已翻译成27种语言的网站
  • 第1卷新修订版已全新推出
Search

免费电子书和有声读物

Injili ya Maji na Roho

阿姆哈拉语-斯瓦希里语  1

[አማርኛ-Kiswahili] በውኑ በውሃውና በመንፈሱ ዳግም ተወልዳችኋልን? [አዲስ የተከለሰ ዕትም]-JE, UMEZALIWA UPYA KWELI KWA MAJI NA KWA ROHO? [Toleo Jipya Lililorekebishwa]

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928234066 | 页码 897

下载免费电子书和有声读物

选择您喜欢的文件格式,安全下载到手机、电脑或平板电脑,随时随地阅读和收听讲道集。所有电子书和有声读物都完全免费。

您可以通过下方播放器收听有声读物。🔻
拥有平装书
在亚马逊购买平装书

ማውጫ

 

ክፍል አንድስብከቶች 

1. ለመዳን አስቀድመን ስለ ኃጢአቶቻችን ማወቅ አለብን (ማርቆስ 78-9, 20-23)

2. ሰዎች ኃጢአተኞች ሆነው የተወለዱ ናቸው (ማርቆስ 720-23)

3. ነገሮችን በሕጉ መሠረት ብናደርግ ሕጉ ሊያድነን ይችላልን? (ሉቃስ 1025-30) 

4. ዘላለማዊው ቤዛነት (ዮሐንስ 81-12)

5. የኢየሱስ ጥምቀትና የኃጢአቶች ስርየት (ማቴዎስ 313-17)

6. ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው በውሃ፣ በደምና በመንፈስ ነው (1ኛ ዮሐንስ 51-12)

7. የኢየሱስ ጥምቀት ለኃጢአተኞች የደህንነት ምሳሌ ነው (1ኛ ጴጥሮስ 320-22)

8. የተትረፈረፈው ስርየት ወንጌል (ዮሐንስ 131-17) 

 

ክፍል ሁለትአባሪ 

1. የደህንነት ምስክርነቶች 

2. ተጨማሪ ማብራሪያ 

3. ጥያቄዎችና መልሶቻቸው 

 
 
(Amharic)
የዚህ መጽሐፍ ዋና ርዕሰ ጉዳይ “በውሃና በመንፈስ እንደገና መወለድ” ነው። በዚህ መጽሐፍ ዋና ርዕሰ ጉዳይ ላይ ኦሪጂናል ነው። በሌላ አባባል፣ ይህ መጽሐፍ እንደገና መወለድ ምን እንደሆነና በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት በውሃና በመንፈስ እንዴት እንደገና እንደምንወለድ በግልጽ ይነግረናል። ውሃው በዮርዳኖስ የኢየሱስን ጥምቀት ይወክላል እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ሁሉም ኃጢአታችን ወደ ኢየሱስ የተላለፈው በመጥምቁ ዮሐንስ በተጠመቀ ጊዜ ነው። ዮሐንስ የሰው ዘር ሁሉ ተወካይና የሊቀ ካህኑ የአሮን ዘር ነበር። አሮን በኃጢአት የማስተስረያ ቀን እጆቹን በተለቀቀው ፍየል ራስ ላይ በመጫን የእስራኤላውያንን ዓመታዊ ኃጢአት ሁሉ ወደ እሱ አሳልፎ ሰጠ። ይህ መስዋዕት ሊመጣ ያለው የበጎ ነገር ጥላ ነው። የኢየሱስ ጥምቀት የእጅ መጫን ምልክት ነው። ኢየሱስ በዮርዳኖስ በእጅ መጫን መልክ ተጠመቀ። ስለዚህ በጥምቀቱ የዓለምን ኃጢአት ሁሉ ወሰደና ስለ ኃጢአቱ ለመክፈል ተሰቀለ። ነገር ግን አብዛኛዎቹ ክርስቲያኖች ኢየሱስ በዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ ለምን እንደተጠመቀ አያውቁም። የኢየሱስ ጥምቀት የዚህ መጽሐፍ ቁልፍ ቃልና የውሃና የመንፈስ ወንጌል የማይነጠል ክፍል ነው። በኢየሱስ ጥምቀትና በመስቀሉ በማመን ብቻ እንደገና መወለድ እንችላለን።
 
(Swahili)
Somo kuu la kichwa hiki ni "kuzaliwa mara ya pili kwa Maji na Roho." Kina upekee kwenye mada hii. Kwa maneno mengine, kitabu hiki kinaeleza waziwazi maana ya kuzaliwa mara ya pili na jinsi ya kuzaliwa mara ya pili kwa maji na Roho kwa mujibu wa Biblia. Maji yanaashiria ubatizo wa Yesu katika Mto Yordani na Biblia inaeleza kuwa dhambi zetu zote zilipitishwa kwenda kwa Yesu wakati alipobatizwa na Yohana Mbatizaji. Yohana Mbatizaji alikuwa mwakilishi wa wanadamu wote na mzao wa Haruni, Kuhani Mkuu. Haruni aliweka mikono yake juu ya kichwa cha mbuzi wa Azazeli na kupitisha dhambi zote za mwaka za Waisraeli kwake katika Siku ya Upatanisho. Hii ilikuwa kivuli cha mambo mema yajayo. Ubatizo wa Yesu ni mfano wa kuweka mikono.
Yesu alibatizwa kwa njia ya kuwekwa mikono katika Yordani. Hivyo Yesu alizichukulia mbali dhambi zote za ulimwengu kupitia ubatizo Wake na akasulubiwa ili kulipa kwa ajili ya dhambi hizo. Lakini Wakristo wengi hawajui ni kwa nini Yesu alibatizwa na Yohana Mbatizaji katika Mto Yordani. Ubatizo wa Yesu ndio neno kuu la kitabu hiki na sehemu muhimu sana ya Injili ya Maji na Roho. Tunaweza kuzaliwa mara ya pili kwa kuamini tu ubatizo wa Yesu na Msalaba Wake.
 
 ቀጣይ
አማርኛ 2: ወደ ውሃውና መንፈሱ ወንጌል ተመለሱ
ወደ ውሃውና መንፈሱ ወንጌል ተመለሱ
 
Swahili 2: Irudie Injili ya Maji na Roho
更多

与该标题相关的书籍

The New Life Mission

参加我们的调查

您是如何了解到我们的?