Search

免费印刷书籍、
电子书和有声读物

使徒保罗写给罗马人的书信

በሮሜ ውስጥ የተገለጠው የእግዚአብሄር ጽድቅ - የእግዚአብሄር ጽድቅ የሆነው ጌታችን (II)
  • ISBN9788928231737
  • 页码402

阿姆哈拉语 6

በሮሜ ውስጥ የተገለጠው የእግዚአብሄር ጽድቅ - የእግዚአብሄር ጽድቅ የሆነው ጌታችን (II)

Rev. Paul C. Jong

ማውጫ
 
መቅድም 

ምዕራፍ 7
1. የምዕራፍ 7 መግቢያ 
2. የጳውሎስ እምነት ፍሬ ነገር፡ ለሐጢያት ከሞቱ በኋላ ከክርስቶስ ጋር መተባበር (ሮሜ 7፡1-4) 
3. ጌታን የምናመሰግንበት ምክንያት (ሮሜ 7፡5-13) 
4. ሥጋን ብቻ የሚያገለግለው ሥጋችን (ሮሜ 7፡14-25) 
5. ሥጋ ለሐጢያት ሕግ ይገዛል (ሮሜ 7፡24-25) 
6. የሐጢያተኞች አዳኝ ጌታ ይመስገን (ሮሜ 7፡14-8፡2) 

ምዕራፍ 8 
1. የምዕራፍ 8 መግቢያ 
2. የእግዚአብሄር ጽድቅ ሕግ የሚጠይቀው ቅን መጠይቅ ፍጻሜ (ሮሜ 8፡1-4) 
3. ክርስቲያን ማነው? (ሮሜ 8፡9-11) 
4. ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው (ሮሜ 8፡4-11) 
5. በእግዚአብሄር ጽድቅ መመላለስ (ሮሜ 8፡12-16) 
6. የእግዚአብሄርን መንግሥት ወራሾች (ሮሜ 8፡16-27) 
7. የጌታ ዳግም ምጽአትና የሺህው ዓመት መንግሥት (ሮሜ 8፡18-25) 
8. ጻድቃንን የሚያግዘው መንፈስ ቅዱስ (ሮሜ 8፡26-28) 
9. ነገር ሁሉ ለበጎ ይደረጋል (ሮሜ 8፡28-30) 
10. ስሁት አስተምህሮቶች (ሮሜ 8፡29-30) 
11. ዘላለማዊ ፍቅር (ሮሜ 8፡31-34) 
12. ማን ሊቃወመን ይደፍራል? (ሮሜ 8፡31-34) 
13. ጻድቃንን ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለያቸዋል? (ሮሜ 8፡35-39) 

ምዕራፍ 9
1. የምዕራፍ 9 መግቢያ 
2. አስቀድሞ መወሰን በእግዚአብሄር ጽድቅ ውስጥ እንደታቀደ ማወቅ አለብን (ሮሜ 9፡9-33) 
3. እግዚአብሄር ያዕቆብን መውደዱ ስህተት ነውን? (ሮሜ 9፡30-33) 

ምዕራፍ 10 
1. የምዕራፍ 10 መግቢያ 
2. እውነተኛ እምነት ከመስማት ይመጣል (ሮሜ 10፡16-21) 

ምዕራፍ 11 
1. እስራኤል ይድን ይሆን? 

ምዕራፍ 12
1. በእግዚአብሄር ፊት አእምሮዋችሁን አድሱ 

ምዕራፍ 13
1. ለእግዚአብሄር ጽድቅ ኑሩ 

ምዕራፍ 14
1. እርስ በርሳችሁ አትፈራረዱ 

ምዕራፍ 15
1. ወንጌልን በመላው ዓለም እናሰራጭ 

ምዕራፍ 16
1. እርስ በርሳችሁ ሰላም ተባባሉ 
 
በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ ያሉት ትምህርቶች በልባችሁ ውስጥ ያለውን ጥማት ያረካሉ፡፡ የዘመኑ ክርስቲያኖች በየቀኑ ለሚሰሩአቸው የግል ሐጢያቶቻቸው እውነተኛውን መፍትሄ ሳያውቁ መኖራቸውን ቀጥለዋል፡፡ የእግዚአብሄር ጽድቅ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁን? ደራሲው እናንተ ራሳችሁ ይህንን ጥያቄ እንደምትጠይቁና በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ በስፋት የተብራራውን የእግዚአብሄር ጽድቅ እንደምታምኑ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አስቀድሞ የመወሰን፤ የመንጻትና የሒደት ቅድስና ትምህርቶች በምዕመናን ነፍስ ውስጥ ያመጡት ነገር ቢኖር ውዥንብርንና ባዶነትን ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ውድ ክርስቲያኖች በተማራችሁትና ባረጋገጣችሁት እውነት መቀጠል የሚገባችሁ ጊዜ ካለ አሁን ነው፡፡ እነዚህ መጽሐፎች ለነፍሳችሁ ታላቅ ማስተዋልን ያመጣሉ፤ ደራሲው የእግዚአብሄርን ጽድቅ የማወቅ በረከት እንዲኖራችሁ ይፈልጋል፡፡
电子书下载
PDF EPUB
有声读物
有声读物