Search

免费电子书和有声读物

约翰一书

阿姆哈拉语 15

የፖል ሲ. ጆንግ መንፈሳዊ ዕድገት ቁጥር 4 - የመጀመሪያይቱ የዮሐንስ መልዕክት (Ⅱ)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928209736 | 页码 350

下载免费电子书和有声读物

选择您喜欢的文件格式,安全下载到手机、电脑或平板电脑,随时随地阅读和收听讲道集。所有电子书和有声读物都完全免费。

您可以通过下方播放器收听有声读物。🔻
拥有平装书
在亚马逊购买平装书
የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 

ምዕራፍ 3
1. በአጋፔ ፍቅር ወደ እኛ የመጣው ጌታችን (1ኛ ዮሐንስ 3፡1-8) 
2. በእግዚአብሄር ፊት መስራት የማይገባን ሐጢያት ምን ዓይነት ነው? (1ኛ ዮሐንስ 3፡9-16) 
3. የእግዚአብሄርን ትዕዛዛት የሚጠብቅ ሰው በእርሱ ይኖራል (1ኛ ዮሐንስ 3፡17-24) 

ምዕራፍ 4
1. መናፍስት ከእግዚአብሄር ሆነው እንደሆነ ምርምሩ (1ኛ ዮሐንስ 4፡1-6) 
2. ከአሁን ጀምሮ መኖር የሚገባን እንዴት ነው? (1ኛ ዮሐንስ 4፡7-13) 
3. በእግዚአብሄር ፍቅር መኖር ይገባናል (1ኛ ዮሐንስ 4፡16-21) 

ምዕራፍ 5
1. ከሐጢያቶቻችን ሁሉ ነጻ የሚያወጣን እውነት ምንድነው? (1ኛ ዮሐንስ 5፡1-4) 
2. ከእግዚአብሄር የተወለደ ማነው? (1ኛ ዮሐንስ 5፡4-8) 
3. የምናምነው ምንድነው? (1ኛ ዮሐንስ 5፡1-11) 
4. ከሐጢያቶቻችን የታደገን እውነት ምንድነው? (1ኛ ዮሐንስ 5፡1-12) 
5. ከሐጢያቶቻችን ሁሉ ያዳነን ተጨባጭ ማስረጃ፡፡ (1ኛ ዮሐንስ 5፡8-13) 
6. አንድ ወንድም ሞት የማይገባውን ሐጢያት ቢሰራ በሕይወት ያኖረው ዘንድ እግዚአብሄርን ይለምን (1ኛ ዮሐንስ 5፡16-19) 
7. እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው (1ኛ ዮሐንስ 5፡20) 
8. ሁልጊዜም ጎዶሎዎች ብንሆንም የእግዚአብሄር ፍጹም ፍቅር ከዓለም ሐጢያቶች አድኖናል (1ኛ ዮሐንስ 5፡1-21) 
 
ሐጢያተኞችን ሁሉ ከሐጢያቶቻቸው ለማዳን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በመጣው አምላክና አዳኝ በሆነው በኢየሱስ የሚያምን ሰው ከሐጢያቶቹ ሁሉ ይድናል፤ የእግዚአብሄር አብ ልጅም ይሆናል፡፡ የመጀመሪያይቱ የዮሐንስ መልዕክት አምላክ የሆነው ኢየሱስ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ወደ እኛ እንደመጣና እርሱም የእግዚአብሄር አብ ልጅ እንደሆነ ይናገራል፡፡ በሌላ አነጋገር መጽሐፉ በአብዛኛው የሚያተኩረው ኢየሱስ አምላክ በመሆኑ ላይ ነው፡፡ 91ኛ ዮሐንስ 5፡20) በምዕራፍ 5 ላይም የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል በተጨባጭ ይመሰክራል፡፡
更多
有声书播放器