Search

免费印刷书籍、
电子书和有声读物

耶稣基督和施洗约翰

በአራቱ ወንጌላት ውስጥ በተመዘገበው በኢየሱስ አገልግሎትና በአጥማቂው ዮሐንስ አገልግሎት መካከል ያለው ዝምድና
  • ISBN9788928200412
  • 页码379

阿姆哈拉语 21

በአራቱ ወንጌላት ውስጥ በተመዘገበው በኢየሱስ አገልግሎትና በአጥማቂው ዮሐንስ አገልግሎት መካከል ያለው ዝምድና

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 
1. የአጥማቂውን ዮሐንስን አገልግሎት ማወቅና ማመን አለባችሁ (ማርቆስ 1፡1-2) 
2. አጥማቂው ዮሐንስ ያልተሳካለት ሰው አልነበረም (ማቴዎስ 11፡1-14) 
3. በጽድቅ መንገድ የመጣው አጥማቂው ዮሐንስ (ማቴዎስ 17፡1-13) 
4. የአጥማቂውን ዮሐንስን አገልግሎት ተመልከቱት! (ሉቃስ 1፡17-23) 
5. በእግዚአብሄር ክብር ከልብ እንደሰት (ዮሐንስ 1፡1-14) 
6. የሁለቱን የእግዚአብሄር ባሮች አገልግሎቶች ታውቃላችሁን? (ዮሐንስ 1፡30-36) 
7. ኢየሱስ ለምን መጠመቅ አስፈለገው? (ዮሐንስ 3፡22-36) 
8. እውነተኛውን ወንጌልና የኢየሱስን የጽድቅ ምግባር አሰራጩ (ማቴዎስ 3፡1-17) 
9. በአጥማቂው ዮሐንስ ሥራና ለሐጢያታችን ስርየት በሆነው ወንጌል መካከል ያለው ዝምድና (ማቴዎስ 21፡32) 
10. ሐጢያቶቻችሁን ለመደምሰስ የመጣው ኢየሱስ (ማቴዎስ 3፡13-17) 
11. ‹‹እነሆ መልዕክተኛዬን እልካለሁ›› (ማርቆስ 1፡1-5 
12. አጥማቂውን ዮሐንስን በማስተዋል ኢየሱስን እንመን (ሉቃስ 1፡1-17) 
 
ሐይል የሌለን ብንሆንም የእግዚአብሄር ቃል ሐይል ስላለው ቃሉ ምድር ላይ ሲወድቅ ያለ ችግር ፍሬ ያፈራል፡፡ በተጨማሪም የእግዚአብሄር ቃል ሕያው ስለሆነ ዛሬም፤ ነገም፤ ለዘላለምም የማይለወጥ መሆኑን ራሳችን ማየት እንችላለን፡፡ የእግዚአብሄር ቃል እንደ ሰው ቃሎች ስላይደለ ፈጽሞ አይለወጥም፡፡ ሁሌም የታመነ ነው፡፡ እግዚአብሄር ሲናገር በቃሎቹ መሰረት በትክክል ይፈጸማል፡፡ የእግዚአብሄር ቃል ስልጣን ስላለው እግዚአብሄር ‹‹ብርሃን ይሁን›› ሲል ብርሃን ሆነ፡፡ ‹‹ታላላቅ ብርሃናትና ታናናሽ ብርሃናት ይሁኑ›› ሲል ባዘዘው መሰረት ተፈጸመ፡፡
电子书下载
PDF EPUB

与该标题相关的书籍