Search

免费印刷书籍、
电子书和有声读物

创世记

阿姆哈拉语 24

በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - አሁን ውጥንቅጥ፤ ባዶነት ወይም ጨለማ የለም (Ⅰ)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928231201 | 页码 386

下载免费电子书和有声读物

选择您喜欢的文件格式,安全下载到手机、电脑或平板电脑,随时随地阅读和收听讲道集。所有电子书和有声读物都完全免费。

您可以通过下方播放器收听有声读物。🔻
拥有平装书
在亚马逊购买平装书
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 

1. እግዚአብሄር የሰማያት ከዋክብቶች አድርጎ አበጅቶናል (ዘፍጥረት 1፡14-19) 
2. የሰንበት ቀን እግዚአብሄር ሐጢያቶቻችንን በሙሉ ያስወገደበትን በረከት ያመለክታል (ዘፍጥረት 2፡1-3) 
3. እግዚአብሄር ዩኒቨርስንና በውስጡ ያሉትን ነገሮች ሁሉ ከፈጠረ በኋላ ያረፈበት ሰባተኛው ቀን (ዘፍጥረት 2፡1-3) 
4. እግዚአብሄር ሰባተኛውን ቀንባረከው፤ ቀደሰውም (ዘፍጥረት 2፡1-3) 
5. እግዚአብሄር ለሰው ዘር እውነተኛ ዕረፍትን ሰጥቶዋል (ዘፍጥረት 2፡1-3) 
6. እግዚአብሄር እንዴት አበጀን? (ዘፍጥረት 2፡1-3) 
7. የተታለልነው በምንድነው? (ዘፍጥረት 3፡1-7) 
8. በማናቸውም ሰው ሰራሽ ሐይማኖታዊ እምነት ፈጽሞ ከሐጢያት መዳን አንችልም (ዘፍጥረት 4፡1-4) 
9. በስርየት መስዋዕት ውስጥ ዘላለማዊው ደህንነት አስቀድሞ ተገልጦዋል (ዘፍጥረት 4፡1-4) 
10. የመንፈሳዊ መስዋዕትና የስጋዊ መስዋዕት ተቃርኖ (ዘፍጥረት 4፡1-5) 
11. በቃሉ ላይ ተመስርተን በእግዚአብሄር ልናምን ይገባናል (ዘፍጥረት 4፡1-5) 
12. እረኞች ሆነን እንኑር (ዘፍጥረት 4፡1-5) 
13. የዓለምን ሐጢያቶች መደምሰስ የቻለው ብቸኛው ፍጹም ማስተሰርያ ኢየሱስ ክርስቶስ ነበር (ዘፍጥረት 4፡1-7) 
14. ልቦቻችንን ከእግዚአብሄር ጽድቅ ጋር ማቆራኘት አለብን (ዘፍጥረት 4፡1-7) 
15. በእግዚአብሄር ፊት አቤል ማነው? ቃየንስ ማነው? (ዘፍጥረት 4፡1-24) 
 
ሐይል የሌለን ብንሆንም የእግዚአብሄር ቃል ሐይል ስላለው ቃሉ ምድር ላይ ሲወድቅ ያለ ችግር ፍሬ ያፈራል፡፡ በተጨማሪም የእግዚአብሄር ቃል ሕያው ስለሆነ ዛሬም፤ ነገም፤ ለዘላለምም የማይለወጥ መሆኑን ራሳችን ማየት እንችላለን፡፡ የእግዚአብሄር ቃል እንደ ሰው ቃሎች ስላይደለ ፈጽሞ አይለወጥም፡፡ ሁሌም የታመነ ነው፡፡ እግዚአብሄር ሲናገር በቃሎቹ መሰረት በትክክል ይፈጸማል፡፡ የእግዚአብሄር ቃል ስልጣን ስላለው እግዚአብሄር ‹‹ብርሃን ይሁን›› ሲል ብርሃን ሆነ፡፡ ‹‹ታላላቅ ብርሃናትና ታናናሽ ብርሃናት ይሁኑ›› ሲል ባዘዘው መሰረት ተፈጸመ፡፡
更多
The New Life Mission

参加我们的调查

您是如何了解到我们的?