Search

免费电子书和有声读物

主祷文

阿姆哈拉语 33

በጌታ ጸሎት ላይ የተሰጡ ስብከቶች - የጌታ ጸሎት፡ የተሳሳቱ አተረጓጎሞችና እውነቱ

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928238484 | 页码 238

下载免费电子书和有声读物

选择您喜欢的文件格式,安全下载到手机、电脑或平板电脑,随时随地阅读和收听讲道集。所有电子书和有声读物都完全免费。

您可以通过下方播放器收听有声读物。🔻
拥有平装书
在亚马逊购买平装书
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 
1. በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጻፈው የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል ምንድነው? (ማቴዎስ 3፡13-17) 
2. ‹‹በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ስምህ ይቀደስ›› (ማቴዎስ 6፡9) 
3. በዚህ ምድር ላይ የእግዚአብሄርን መንግሥት የሚገነቡ ሠራተኞች (ማቴዎስ 6፡10) 
4. ‹‹የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን›› (ማቴዎስ 6፡11) 
5. እርስ በርስ ድክመቶቻችሁን ይቅር ተባባሉ (ማቴዎስ 6፡12) 
6. የስጋን መሻቶች ብቻ የሚከተል ሕይወት ልንኖር አይገባንም (ማቴዎስ 6፡13) 
7. እንዲህ ካለው ክፉ ነገር መዳን እንጂ በውስጡ መውደቅ አይገባንም (ማቴዎስ 6፡13) 
8. የሺህው ዓመት መንግሥት ጻድቃንን ይጠብቃቸዋል (ማቴዎስ 6፡10) 
 
የጌታን ጸሎት በትክክል ለመተርጎም በመጀመሪያ ጌታ የነገረንን የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል በትክክል ማስተዋል አለብን፡፡ የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል ስናምን ብቻ ሳይሆን በልቦቻችን ስናምነው በውስጣችን እውነት ይኖራል፡፡ የምናምንበት እውነተኛው ወንጌል እስከ አሁን ድረስ መርቶናል፡፡ ስለዚህ በጌታ ጸሎት ውስጥ ጌታ ከእኛ የሚፈልገውን የታመነ ሕይወት መኖር እንችላለን፡፡
更多
The New Life Mission

参加我们的调查

您是如何了解到我们的?