Search

关于基督教信仰的常见问题解答

话题1:重生于水和圣灵

1-13. በብሉይ ኪዳን ለዓመት ሐጢያቶች የሚቀርበው የስርየት መስዋዕት ምን ነበር? 

ይህ እስራኤሎች ዓመቱን ሙሉ ለሰሩዋቸው ሐጢያቶች አንድ ጊዜ የሚቀርብ የስርየት መስዋዕት ነው፡፡ ሊቀ ካህኑ እጆቹን በፍየሉ ራስ ላይ ይጭንና የእስራኤልን ሕዝብ ሁሉ የዓመት ሐጢያቶች በአንድ ጊዜ ያስተላልፋል፡፡ (ዘሌዋውያን 16፡1-34) 
ኢየሱስ ክርስቶስ በጥምቀቱ አማካይነት ሐጢያትን ሁሉ በራሱ ላይ ለመውሰድ የእግዚአብሄር በግ በሆነ ጊዜ የየቀኑን ሐጢያትና የዓመቱን ሐጢያቶች መስዋዕትነቶች አሟላ፡፡