Search

关于基督教信仰的常见问题解答

话题1:重生于水和圣灵

1-20. የእግዚአብሄር እውነተኛ ቤተክርስቲያን ምንድናት?

የእግዚአብሄር ቤተክርስቲያን በኢየሱስ ጥምቀትና ደም በክርስቶስ የዳኑና የተቀደሱ ጻድቃን ሰዎች ተሰብስበው እግዚአብሄርን የሚያመልኩባት ስፍራ ነች፡፡ (1ኛ ቆሮንቶስ 1፡2) በኤፌሶን 4፡5 ላይ እንደተመዘገበው እውነተኛዋ የእግዚአብሄር ቤተክርስቲያን ምዕመናኖች ሁሉ ‹‹አንድ ጌታ፣ አንድ እምነት፣ አንዲት ጥምቀት፣ አንድ አምላክና የሁሉ አባት›› የሆነውን የሚያምኑበት ስፍራ ነች፡፡