የማይከሰስ ህሊና አለኝ የማይኮነን መንፈስ አለኝ ደካማ ሆኜ ኃጢአትን ሥሰራ የማደርገውን ያን ባልወደውም ፈቃድ ኖሮኝ ኃጢአት እንዳልሰራ ስጋዬ ለህግ ቢገዛ መንፈሴ ህያው ነው ሞት ጭራሽ አያውቅም ኢየሱስን ትቶ በቅድስናው ቢገናኘኝ ማነኝ ዋይ አመድ የጠፋው በውሃ ደም መንፈስ ለኃጢአት ስርየት በፊቱ ለመቆም ያለኃጢአት በእምነት ይሄ ነው የእርሱ ስጦታ ለሰው ሁሉ የበዛ ውለታ ይሄ ነው የእርሱ በጎነት በፊቱ የሆነኝ ድፍረት ብርሃን ባይመጣ ልብ ጨለማ ሞልቶ ደሞዝ እኮ ሞት ነው ዘላለም ሮሮ በጥምቀትህ እንዲያልፍ የአለም ኃጢአት ወደ ሞት የተነዳህ በእኔ ምትክ ጻድቅ ሆንኩ ባንተ መሰቀል በመሀላ ኃጢአት ላይቆጠር ቅዱስ ሆንኩ ምረትህ ገኖ ዘላለም በደል ተከድኖ
COMMENT DIEU A SAUVÉ L`HUMANITÉ DE TOUS SES PÉCHÉS. COMMENT JÉSUS A ÔTÉ LES PÉCHÉS DU MONDE.