Search

ספרים אלקטרוניים וספרי אודיו חינמיים

הבשורה על פי יוחנן

אמהרית 37

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (V) - አንድያ ልጅ በሆነው በኢየሱስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሄር ፍቅር ( III )

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788965322122 | עמודים 277

חינם הורד ספרים אלקטרוניים וספרי שמע

בחר את תבנית הקובץ המועדפת עליך והורד בבטחה למכשיר הנייד, המחשב או הטאבלט שלך כדי לקרוא ולהאזין לאוספי הדרשות בכל זמן ומקום. כל הספרים האלקטרוניים וספרי השמע ניתנים לחלוטין בחינם.

🔻ניתן להאזין לספר השמע באמצעות הנגן שלמטה.
היה בעלים של ספר בכריכה רכה
קנה ספר בכריכה רכה באמזון
የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. የውሃ ጋኖቹን በውሃ ሙሉዋቸው (ዮሐንስ 2፡1-11) 
2. እግዚአብሄር አንድያ ልጁን ሰጠን! (ዮሐንስ 3፡16-21) 
3. የዘላለምን ሕይወት የሚሰጠው የሚፈልቅ የውሃ ምንጭ (ዮሐንስ 4፡1-26) 
4. አምስት ባሎች የነበሩዋት ሳምራዊት ሴት (ዮሐንስ 4፡6-26) 
5. የዘላለምን ሕይወት የሰጠን ኢየሱስ ክርስቶስ (ዮሐንስ 4፡13-42) 
6. እውነተኛ እምነቱ ልጁን አዳነለት (ዮሐንስ 4፡46-54) 
7. እግዚአብሄር የሚደግፈው መንፈሳዊ ሕይወት (ዮሐንስ 5፡30-44) 
8. የኢየሱስን ስጋና ደም በእምነት መብላትና መጠጣት አለብን (ዮሐንስ 6፡31-59) 
9. እርሱን በተቀበሉት ሰዎች ልቦች ውስጥ የሚፈልቀው የሚያረካ የመንፈስ ቅዱስ ወንዝ (ዮሐንስ 7፡37-53) 
10. በምንዝር ለተያዘችው ሴት የተለገሰው የደህንነት ጸጋ (ዮሐንስ 8፡1-12) 
11. የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል ሐይል (ዮሐንስ 8፡1-16) 
12. ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ዘር ብቸኛው አዳኝ ነው (ዮሐንስ 8፡21-28) 
13. ‹‹በቃሌ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፡፡›› (ዮሐንስ 8፡31-36) 
14. ከዲያብሎስ የተወለዱ ሰዎችና ከእግዚአብሄር የተወለዱ ሰዎች (ዮሐንስ 8፡37-47) 
15. ዲያብሎስን በጌታ ቃል አሸንፉት (ዮሐንስ 8፡44) 
16. ኢየሱስ አምላክ እንደሆነ ማወቅና ማመን አለብን (ዮሐንስ 8፡48-59) 
 
 
በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሄር ፍቅር 
 
እንዲህ ተብሎ ተጽፎዋል፡- ‹‹መቼም ቢሆን እግዚአብሄርን የያው አንድ ስንኳ የለም፡፡ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጅ እርሱ ተረከው፡፡›› (ዮሐንስ 1፡18) 
ኢየሱስ የእግዚአብሄርን ፍቅር እንዴት ፍጹም አድርጎ ገለጠው! የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል ምንኛ ፍጹም የሆነ የደህንነት እውነት ነው! በውሃና በደም በመጣው በኢየሱስ ላይ ባለን እምነት ደህንነታችንን በማግኘታችን በጭራሽ አንጸጸትም፡፡ (1ኛ ዮሐንስ 5፡6) 
ሁላችሁም የእግዚአብሄርን ፍቅር በገለጠው በኢየሱስ ክርስቶስ እንድታምኑ፣ በእርሱ ፍቅር ላይ ያላችሁን እምነትም በልባችሁ ውስጥ እንድታኖሩና በየቀኑም ይህንን ፍቅር ለማስፋፋት እንድትኖሩ እመኛለሁ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል አማካይነት ከእግዚአብሄር ጋር ተገናኝታችሁ የሐጢያት ስርየትን በረከት እንድታገኙ እመኛለሁ፡፡ 
עוד
The New Life Mission

השתתף בסקר שלנו

איך שמעת עלינו?