Search

無料の本、電子ブック、
オーディオブック

ルカによる福音書

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - እውነተኛው ተሐድሶ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በማመን ሊጀመር አይገባውምን?
  • ISBN9788928230136
  • ページ294

アムハラ語 46

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - እውነተኛው ተሐድሶ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በማመን ሊጀመር አይገባውምን?

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. ኢየሱስን በትክክል ለመገናኘት በመጀመሪያ አጥማቂውን ዮሐንስን መገናኘት አለባችሁ (ሉቃስ 1:67-80) 
2. በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል እመኑና እስከ መጨረሻው ድረስ አስከብሩት (ሉቃስ 2:36-40) 
3. ጌታን ብቻ አገልግሉ (ሉቃስ 4:1-15) 
4. አሁን ጻድቃን አዲስ ሕይወት መኖር አለባቸው (ሉቃስ 5:36-39) 
5. እኛ የ500 ዲናር ባለ ዕዳዎች ነን (ሉቃስ 7:36-50) 
6. ትክክለኛው የእምነት ሕይወት (ሉቃስ 7:36-50) 
7. የእምነት ውጤቶችና ሽልማቶች (ሉቃስ 8:4-10) 
8. በጌታ ሐይል የቆመው የደም ፍሰት (ሉቃስ 8:40-48) 
9. እግዚአብሄር የጸጋውን ሐይል የሚሰጠው ለማነው? (ሉቃስ 8:40-56) 
10. ራሳችሁን ካዱና ጌታን ተከተሉ (ሉቃስ 9:18-26) 
11. ወደዚህ ምድር የመጣችው የእግዚአብሄር መንግሥት (ሉቃስ 9:57-62) 
12. መዳን የምንችለው በኢየሱስ አማካይነት ብቻ ነው (ሉቃስ 10:25-37) 
 
የአለምን ታሪክ በሙሉ ያንቀሳቀሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ጌታችን ሰዎችን ሁሉ ከአለም ሐጢያቶች ለማዳን ወደዚህ ምድር መጣ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ለምናምነውም የአዲስ ሕይወት እንጀራ ሆነ፡፡ ጌታችን እናንተንና እኔን ፈልጎ የመጣው በሐጢያቶቻችን ለሲዖል ታጭተን ለነበርነው ለእኛ ይህንን አዲስ ሕይወት ለመስጠት ነበር፡፡
電子ブックのダウンロード
PDF EPUB