Search

免費電子書和有聲讀物

異教徒

阿姆哈拉語 26

የኢዮርብዓምን ሐጢያቶች የተከተሉ መናፍቃን ( II )

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928241385 | 頁碼 338

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 
1. ጣዖት አምልኮ ኑፋቄ እንደሆነ ታውቃላችሁን? (1ኛ ነገሥት 10፡1-29) 
2. የእግዚአብሄር እርግማን በመናፍቃን ላይ (1ኛ ነገሥት 15፡25-34) 
3. እንደ ንጉሥ አክዓብ ያሉ የዛሬዎቹ መናፍቃን (1ኛ ነገሥት 21፡1-26) 
4. አሁንም በዚህ ምድር ላይ የቀሩ የአምላክ ባሮች አሉ (1ኛ ነገሥት 22፡1-40) 
5. አሁን ክርስቲያኖች መመለስና በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ማመን አለባቸው (1ኛ ነገሥት 22፡51-53) 
6. ገንዘብን ብቻ የሚሹ እነዚህ ክርስቲያን መሪዎች እነማን ናቸው? (2ኛ ነገሥት 5፡1-27) 
7. ነገ በዚህ ጊዜ እውነተኛ ደህንነት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ (2ኛ ነገሥት 7፡1-20) 
8. በዛሬው ክርስትና ውስጥ ሐሰተኛ ነቢያቶች እነማን ናቸው? (ማቴዎስ 7፡15-27) 
9. ክርስቶስ ነው ብለው በኢየሱስ የማያምኑ መናፍቃንን ወደ እውነቱ እንምራቸው! (1 ኛ ዮሐንስ 5፡1-12) 
10. ዳግመኛ የተወለዱ ሰዎችን ሕይወት አትግደሉ (ዘፍጥረት 9፡1-7) 
11. እንደ ጣዖት አምላኪው ሰሎሞን በእግዚአብሄር ፊት ጣዖታትን ከማምለክ ለመሸሽ ምን እናድርግ? (1ኛ ነገሥት 9፡1-9) 
12. በሰዎች ነፍሶች ላይ ያነጣጠሩ ሐያል አዳኞች አሉ (ዘፍጥረት 10፡1-14) 
13. የካም ዘሮች ሃያላን የነፍስ አደን አዳኞች (ዘፍጥረት 10፡1-32) 
14. የባቤል ግንብ ትምህርት (ዘፍጥረት 11፡1-9) 
15. እምነታችሁን ድንጋይና ጭቃ በሚመስል ንጹህ እምነት ልትኖሩት ይገባችኋል (ዘፍጥረት 11፡1-9) 
 
ዛሬ ክርስቲያኖች ጌታ ያበጀውና የሰጠን የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል እውነት ምን እንደሆነ አያውቁም፡፡ ስለዚህ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ሳይሆን በክርስትና ትምህርቶች ማመናቸውን ቀጥለዋል፡፡ በዚያ ምክንያት በኢየሱስ ላይ እምነት እንዳላቸው ቢናገሩም እውነቱ የወርቅ ጥጆችን በመከተልና በማመን መቀጠላቸው ነው፡፡ በክርስትና ውስጥ የወርቅ ጥጆችን አምላክ አድርገው የሚሰግዱ ሰዎችን ለይተን ማወቅ አለብን፡፡ በእውነት አምላክ ፊት በመቅረብም ለእግዚአብሄር ጽድቅ መስዋዕቶችን ማቅረብ አለብን፡፡ እግዚአብሄር በደስታ የሚቀበለው መስዋዕት ሰዎች በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በማመን የሐጢያት ስርየትን ከተቀበሉ በኋላ በእምነት በሚያቀርቡት የጽድቅ መስዋዕት ነው፡፡
更多

與該標題相關的書籍

The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?