Search

免費電子書和有聲讀物

異教徒

阿姆哈拉語 25

የኢዮርብዓምን ሐጢያቶች የተከተሉ መናፍቃን (Ⅰ)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928238057 | 頁碼 275

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 
1. በእግዚአብሄር ፊት መናፍቃን እነማን ናቸው? (1ኛ ነገሥት 11፡1-13) 
2. በራሳቸው የአስተሳሰብ መዋቅር ውስጥ ሆነው በኢየሱስ የሚያምኑ ክርስቲያኖች እነማን ናቸው? (1ኛ ነገሥት 12፡25-33) 
3. የስጋን መሻቶች መከተል ወዲያውኑ መናፍቅ ያደርጋችኋል (1ኛ ነገሥት 12፡1-18) 
4. አሁን የምታምኑት በየትኛው ወንጌል ነው? (1ኛ ነገሥት 13፡33-34) 
5. እግዚአብሄርን በገንዘብ የተኩ የዘመኑ ክርስቲያኖች በእግዚአብሄር ፊት ጣዖት አምላኪዎች ናቸው (1ኛ ነገሥት 11፡1-13) 
6. እግዚአብሄር መናፍቃኖችን የሚያድነው እንዴት ነው? (1ኛ ነገሥት 19፡1-21) 
7. አጥማቂው ዮሐንስ የሰው ዘር ሁሉ ወኪል እንደሆነ ማመን አለባችሁ (ማቴዎስ 11፡1-19) 
8. እግዚአብሄር የሚረግማቸው ሰባት ዓይነት ሰዎች (ማቴዎስ 23፡1-36) 
9. ክፉውን ውሃ በጨው መፈወስ (2ኛ ነገሥት 2፡19-22) 
 
ዛሬ ክርስቲያኖች ጌታ ያበጀውና የሰጠን የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል እውነት ምን እንደሆነ አያውቁም፡፡ ስለዚህ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ሳይሆን በክርስትና ትምህርቶች ማመናቸውን ቀጥለዋል፡፡ በዚያ ምክንያት በኢየሱስ ላይ እምነት እንዳላቸው ቢናገሩም እውነቱ የወርቅ ጥጆችን በመከተልና በማመን መቀጠላቸው ነው፡፡ በክርስትና ውስጥ የወርቅ ጥጆችን አምላክ አድርገው የሚሰግዱ ሰዎችን ለይተን ማወቅ አለብን፡፡ በእውነት አምላክ ፊት በመቅረብም ለእግዚአብሄር ጽድቅ መስዋዕቶችን ማቅረብ አለብን፡፡ እግዚአብሄር በደስታ የሚቀበለው መስዋዕት ሰዎች በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በማመን የሐጢያት ስርየትን ከተቀበሉ በኋላ በእምነት በሚያቀርቡት የጽድቅ መስዋዕት ነው፡፡
更多

與該標題相關的書籍

The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?