Search

免費電子書和有聲讀物

馬可福音

阿姆哈拉語 42

በማርቆስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች ( II ) - ከዚህ ከተበላሸው አለም በላይ ወዳለው ሰማይ

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928241484 | 頁碼 258

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. እውነተኛ ማንነታችሁን ተመልከቱና በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል እመኑ (ማርቆስ 7፡1-23) 
2. ቃሉን ተቀበሉና የእግዚአብሄርን ምህረት ፈልጉ (ማርቆስ 7፡1-23) 
3. ሰብዓዊ ተፈጥሮዋችሁን አምናችሁ ተቀበሉ (ማርቆስ 7፡14-23)  
4. መሰረታዊውን ሐጢያተኛ ተፈጥሮዋችሁን አምናችሁ ተቀበሉና የእግዚአብሄርን የደህንነት ጸጋ ለምኑ (ማርቆስ 7፡18-37) 
5. የተራቡ ነፍሳቶችን የሚያድነው የእግዚአብሄር ሥራ (ማርቆስ 8፡1-10) 
6. ዳግመኛ እንድትወለዱ የሚያስችላችሁ እምነት (ማርቆስ 8፡22-26) 
7. የክርስቲያን ሕይወት ራስን መሥዋዕት ማድረግ ነው (ማርቆስ 8፡27-38) 
8. እውነተኛውን እምነት ለእግዚአብሄር እንመስከር (ማርቆስ 8፡27-38) 
9. በችግሮች መካከል ጠንካሮች ሁኑ! (ማርቆስ 8፡33-35) 
10. ሙሴ የሕግ ምሳሌ፣ ኢየሱስ ጸጋንና እውነትን ተመልቶ ሥጋ የለበሰ፣ አጥማቂው ዮሐንስም አስታራቂ ነው (ማርቆስ 9፡1-13) 
11. በልቦቻቸው ባለጠጋ የሆኑ ሰዎች ምን ይገጥማቸዋል? (ማርቆስ 10፡17-27) 
12. ከስደት ጋር የሚገኝ መቶ ዕጥፍ በረከት (ማርቆስ 10፡23-31) 
13. መንፈሳዊው ምኞትና ስጋዊው ምኞት (ማርቆስ 10፡35-52) 
14. የዕውሩ ለማኝ የበርጤሜዎስ እምነት (ማርቆስ 10፡46-52) 
15. ለጌታ ታስፈልጉታላችሁ (ማርቆስ 11፡1-10) 
 
የማርቆስ ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅና ራሱም አምላክ እንደሆነ ይመሰክራል፡፡ እርሱ አዳኛችን እንደሆነም ይመሰክራል፡፡ ስለዚህ የማርቆስ ወንጌል ጸሐፊ እርሱ አምላክና አዳኛችን እንደሆነ በመመስከር ኢየሱስን በሐይል ይመሰክረዋል፡፡ እኔም በተቻለ መጠን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ላይ ተመርኩዤ በማርቆስ ወንጌል ውስጥ የተገለጠውን ይህንን ኢየሱስ ክርስቶስን ልመሰክር የምወደው ለዚህ ነው፡፡ የክርስትና አስኳል እውነት የሚገኘው በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ውስጥ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ኢየሱስ ኒቆዲሞስን ‹‹እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ከውሃና ከመንፈስ ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሄር መንግስት ሊገባ አይችልም›› አለው፡፡ (ዮሐንስ 3፡5)
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?