Search

免費電子書和有聲讀物

馬可福音

阿姆哈拉語 41

በማርቆስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - ለማመንና ለመስበከ ምን ያህል መጣር ይገባናል?

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928230037 | 頁碼 357

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. የአጥማቂውን ዮሐንስ አገልግሎት ታውቃላችሁን? (ማርቆስ 1፡1-11) 
2. ከተራ ሰዎች የተለየ ሕይወት የሚመሩ ሰዎች (ማርቆስ 1፡1-11) 
3. ስጋዊ አስተሳሰቦችን እንጣልና የእግዚአብሄር ቃል እንደሚመራን እንኑር (ማርቆስ 2፡23-3፡6) 
4. የዓለምን ሐጢያቶች በሙሉ መደምሰስ የሚችለው ኢየሱስ (ማርቆስ 2፡1-12) 
5. በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በማመን የልባችሁን ሐጢያቶች ፍቱ (ማርቆስ 2፡1-12) 
6. በእግዚአብሄር በመታመን እምነታችሁን ኑሩ (ማርቆስ 2፡13-22) 
7. እውነተኛውን ወንጌል ለማመን እምቢተኞች በመሆን መንፈስ ቅዱስን አትሳደቡ (ማርቆስ 3፡7-30) 
8. መልካሙ መሬት ምን ዓይነት ልብ ነው? (ማርቆስ 4፡10-20) 
9. ልባችሁ በመንገድ ዳር እንዳለው መሬት ነውን? (ማርቆስ 4፡1-9) 
10. የእግዚአብሄር መንግስት በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ተፈጽማለች (ማርቆስ 4፡21-32) 
11. እምነታችንን እስከ መጨረሻው ቀን ድረስ እንኑረው (ማርቆስ 4፡35-41) 
12. በፍትወቱ ለጥፋት የተረገመው ጎስቋላ ሰው ዳነ (ማርቆስ 5፡1-20) 
13. በጌታ ብቻ የሚያምኑ ሰዎች (ማርቆስ 5፡25-43) 
14. ድንግል ማርያምን ጣዖት አታድርጓት (ማርቆስ 6፡1-6) 
15. እግዚአብሄር ከበቂ በላይ አድኖናል (ማርቆስ 6፡34-44) 
 
የማርቆስ ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅና ራሱም አምላክ እንደሆነ ይመሰክራል፡፡ እርሱ አዳኛችን እንደሆነም ይመሰክራል፡፡ ስለዚህ የማርቆስ ወንጌል ጸሐፊ እርሱ አምላክና አዳኛችን እንደሆነ በመመስከር ኢየሱስን በሐይል ይመሰክረዋል፡፡ እኔም በተቻለ መጠን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ላይ ተመርኩዤ በማርቆስ ወንጌል ውስጥ የተገለጠውን ይህንን ኢየሱስ ክርስቶስን ልመሰክር የምወደው ለዚህ ነው፡፡ የክርስትና አስኳል እውነት የሚገኘው በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ውስጥ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ኢየሱስ ኒቆዲሞስን ‹‹እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ከውሃና ከመንፈስ ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሄር መንግስት ሊገባ አይችልም›› አለው፡፡ (ዮሐንስ 3፡5)
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?