Search

免費印刷書籍、
電子書和有聲讀物

啟示錄

阿姆哈拉語 67

በልባችሁ ውስጥ ግራ መጋባትና ባዶነት ካለ የእውነትን ብርሃን ፈልጉ (I)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928261055 | 頁碼 349

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. ጌታ ከሐጢያቶች የሚያድነው ማንን ነው? (ሉቃስ 23፡32-43) 
2. የክርስቶስ ሙሽሪቶች መሆን የምንችለው እንዴት ነው? (ዮሐንስ 2፡1-11) 
3. የተለገሰን ደህንነት ከዓለማዊ ሐይማኖት ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም (ዮሐንስ 4፡19-26) 
4. የተሰቀለው ኢየሱስ በሰው ዘር ሊታዘንለት አይገባውም (ሉቃስ 23፡26-31) 
5. የሰው ዘር ብቸኛው ተስፋ የተቀደሰው ዘር ነው (ኢሳይያስ 6፡1-13) 
6. ጌታ በጭራሽ ዳግመኛ እንዳንጠማ የሕይወትን ውሃ ሰጥቶናል (ዮሐንስ 4፡4-14) 
7. ልክ እንደ ደረቁ አጥንቶች በነበርን ጊዜ እግዚአብሔር ሕያው እስትንፋስን ተነፈሰብንና ወደ ሕይወት መለሰን (ሕዝቅኤል 37፡ 1-14) 
 
ይህ መጽሐፍ ዘግይቶ በተከሰተው ጥንታዊ ታሪክ ውስጥ የተፈጠረው የኒቅያውያን የሐይማኖት መግለጫ ምን ያህል በዛሬው ክርስትና ውስጥ መጥፎ ተጽዕኖ እንዳሳደረ ያብራራል፡፡
በዚህ ዘመን ዳግመኛ የመወለድን እውነት ለመገናኘት ጥቂት ጨምራችሁ ማጥናት አለባችሁ፡፡ እስከ አሁን ድረስ ስላመናችሁበትም የእምነት መግለጫ ይበልጥ በጥልቀት ማጥናት ያስፈልጋችኋል፡፡
አሁን ከኒቅያውያን የሐይማኖት መግለጫ ውስጥ የተገደፈውንና በአጥማቂው ዮሐንስ በኩል የሆነውን የኢየሱስ ጥምቀት ትርጉም ማወቅ አለባችሁ፡፡ በመሆኑም ይህ በልባችሁ ውስጥ እውነተኛ ደስታን ለመቀበል ዕድል ሊሆን ይገባል፡፡
አሁን ኢየሱስ በተቀበለው ጥምቀት ውስጥ ያለውን የውሃና የመንፈስ ወንጌል እውነተኛ ዋጋ ትገነዘባላችሁ፡፡ ኢየሱስ ከአጥማቂው ዮሐንስ የተቀበለው ጥምቀት ቃል ምን ያህል በነፍሳችሁ ላይ ተጽዕኖ እንደሳደረ ይበልጥ በጥልቀትና በግልጥ ወደ ማወቅ ትመጡና በእምነት ለእግዚአብሄር ክብርን ትሰጣላችሁ፡፡
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?