Search

免費印刷書籍、
電子書和有聲讀物

水與靈的福音

阿姆哈拉語 2

ወደ ውሃውና መንፈሱ ወንጌል ተመለሱ

Rev. Paul C. Jong | ISBN 8983147881 | 頁碼 327

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
ማውጫ 

መቅድም
1. እውነተኛው ዳግም የመወለድ ወንጌል ትርጉም (ዮሐንስ 3፡1-6) 
2. በክርስትና ውስጥ ያሉ አስመሳይ ክርስቲያኖችና መናፍቃን (ኢሳይያስ 28፡13-14) 
3. እውነተኛው መንፈሳዊ ግርዘት (ዘጸአት 12፡43-49) 
4. እውነተኛና ትክክለኛ የሐጢያት ኑዛዜ እንዴት እንደሚደረግ (1ኛ ዮሐንስ 1፡9) 
5. አስቀድሞ በመወሰንና በመለኮት ምርጫ ጽንሰ ሐሳብ ውስጥ ያለው ስህተት (ሮሜ 8፡28-30) 
6. የተለወጠው ክህነት (ዕብራውያን 7፡1-28) 
7. የኢየሱስ ጥምቀት ለቤዛነት አስፈላጊ የሆነ ሒደት ነው (ማቴዎስ 3፡13-17) 
8. የአብን ፈቃድ በእምነት እንፈጽም (ማቴዎስ 7፡21-23) 
 
 
ወደ ውሃውና መንፈሱ ወንጌል እንመለስ፡፡ ቲዎሎጂና የእምነት ትምህርቶች በራሳቸው ሊያድኑን አይችሉም፤ ነገር ግን ብዙ ክርስቲያኖች አሁንም ድረስ እነርሱን ይከተላሉ፡፡ በዚህ የተነሳም ገና ዳግም አልተወለዱም፡፡ ይህ መጽሐፍ ቲዎሎጂና የእምነት ትምህርቶች ምን አይነት ስህተቶችን እንደሰሩና እጅግ ተገቢ በሆነ መንገድም እንዴት በኢየሱስ እንደምታምኑ በግልጽ ይነግራችኋል፡፡
更多
有聲書播放器

讀者的書評

  • እውነተኛው ዳግም የመወለድ ወንጌል ትርጉም ምንድነው?
    Daniel Tesfaye, Ethiopia

    እውነተኛው ዳግም የመወለድ ወንጌል ትርጉም ምንድነው?
    ኢየሱስ የእስራኤል መምህር ለነበረው ለኒቆዲሞስ " እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።" ብሏል።(የዮሐንስ ወንጌል 3:5)
    እግዚአብሔር የሰው ዘርን በሙሉ በክርስቶስ ለማዳን ዓለሙን እንዲሁ ወዷል (ዮሐንስ3:16) እግዚአብሔር እንዴት እንደወደደን ያለማያውቅና ያለማመን እንጂ በእግዚአብሔር ያልተወደደ ሰው የለም።
    የእግዚአብሔርን ፍቅር በትክክል ባለማወቅ ምክንያት የብዙዎች ክርስትና የማስመሰል ሕይወት ሆኗል። ይህ አሳዛኝ ነው! አስመሳይ ክርስቲያን ወይም መናፍቅ ላለመሆን በክርስቶስ ጥምቀትና ሞት የተደረገልንን የልብ ግርዛት መቀበል አለብን።
    እውነተኛ የልብ መገረዝ የምናገኘው ደግሞ ኃጢአቶቻችንን በትክክል ተረድተን (ማርቆስ 7:21-23) በእግዚአብሔር ፊት መናዘዝ ስንችል ነው። እውነተኛ ኑዛዜ ተፈጥሮአዊ ማንነትን የክፉ ዘሮች መሆናችንን ለእግዚአብሔር መንገር ነው።
    ከዚያም በሙሉ ልባችን
    እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት የእድሜ ዘመን ኃጢአቶቻችንን ከእኛ ላይ ቆርጦ እንደወሰደውና ኢየሱስ በመስቀል ጠርቆ እንዳስወገደው ማመን ይገባናል።
    የኢየሱስን ዘላለማዊ ክህነት እና ቤዛነቱን በማመን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ልናደርግ ይገባል።

    更多

與該標題相關的書籍

The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?