Search

免費印刷書籍、
電子書和有聲讀物

使徒保羅寫給羅馬人的書信

阿姆哈拉語 5

በሮሜ ውስጥ የተገለጠው የእግዚአብሄር ጽድቅ - የእግዚአብሄር ጽድቅ የሆነው ጌታችን (I)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928238040 | 頁碼 376

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
ማውጫ
 
መቅድም 

ምዕራፍ 1
1. የሮሜ መግቢያ ምዕራፍ 1 
2. በወንጌል ውስጥ የተገለጠው የእግዚአብሄር ጽድቅ (ሮሜ 1፡16-17) 
3. ጻድቅ በእምነት ይኖራል (ሮሜ 1፡17) 
4. ጻድቅ አሁን በእምነት ይኖራል (ሮሜ 1፡17-18) 
5. እውነትን በአመጻ የሚከለክሉ ሰዎች (ሮሜ 1፡18-25) 

ምዕራፍ 2
1. የሮሜ መግቢያ ምዕራፍ 2 
2. እነዚያ የእግዚአብሄርን ጸጋ የማያውቁ (ሮሜ 2፡1-16) 
3. መገረዝ የልብ ነው (ሮሜ 2፡17-29) 

ምዕራፍ 3 
1. የሮሜ መግቢያ ምዕራፍ 3 
2. ከሐጢያቶች መዳን የሚገኘው በእምነት ብቻ ነው (ሮሜ 3፡1-31) 
3. ስለ ጌታ አምላክን ታመሰግናላችሁን? (ሮሜ 3፡10-31) 

ምዕራፍ 4 
1. የሮሜ መግቢያ ምዕራፍ 4 
2. እነዚያ ሰማያዊ በረከትን በእምነት የተቀበሉ (ሮሜ 4፡1-8) 

ምዕራፍ 5
1. የሮሜ መግቢያ ምዕራፍ 5 
2. በአንድ ሰው በኩል (ሮሜ 5፡14) 

ምዕራፍ 6 
1. የሮሜ መግቢያ ምዕራፍ 6 
2. የኢየሱስ ጥምቀት እውነተኛው ትርጉም (ሮሜ 6፡1-8) 
3. ብልቶቻችሁን የእግዚአብሄር ዕቃ ጦር አድርጋችሁ አቅርቡ (ሮሜ 6፡12-19) 
 
በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ ያሉት ትምህርቶች በልባችሁ ውስጥ ያለውን ጥማት ያረካሉ፡፡ የዘመኑ ክርስቲያኖች በየቀኑ ለሚሰሩአቸው የግል ሐጢያቶቻቸው እውነተኛውን መፍትሄ ሳያውቁ መኖራቸውን ቀጥለዋል፡፡ የእግዚአብሄር ጽድቅ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁን? ደራሲው እናንተ ራሳችሁ ይህንን ጥያቄ እንደምትጠይቁና በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ በስፋት የተብራራውን የእግዚአብሄር ጽድቅ እንደምታምኑ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አስቀድሞ የመወሰን፤ የመንጻትና የሒደት ቅድስና ትምህርቶች በምዕመናን ነፍስ ውስጥ ያመጡት ነገር ቢኖር ውዥንብርንና ባዶነትን ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ውድ ክርስቲያኖች በተማራችሁትና ባረጋገጣችሁት እውነት መቀጠል የሚገባችሁ ጊዜ ካለ አሁን ነው፡፡ እነዚህ መጽሐፎች ለነፍሳችሁ ታላቅ ማስተዋልን ያመጣሉ፤ ደራሲው የእግዚአብሄርን ጽድቅ የማወቅ በረከት እንዲኖራችሁ ይፈልጋል፡፡
更多
有聲書播放器
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?