Search

免費印刷書籍、
電子書和有聲讀物

使徒信經

阿姆哈拉語 11

የሐዋርያት የእምነት መግለጫ - የክርስቶስ የመጀመሪያ ትምህርቶች

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928238309 | 頁碼 227

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
ማውጫ
 
የሐዋርያቶች ሐይማኖተ ትምህርት ትንተና 
መቅድም 

ክፍል 1
በእግዚአብሄር አብ የሚያምን የእምነት ምስክርነት 
1. እግዚአብሄር አብ 
2. የእግዚአብሄር ስም 
3. የሐዋርያት ሐይማኖተ ትምህርትና የእምነት በረከቶቹ 
4. ሐዋርያቶች እነማን ናቸው? 
5. የሐዋርያት ብቃቶችና ሐላፊነቶች 
6. አይሁዶች እግዚአብሄር የፍጥረት አምላክ መሆኑን ያምናሉን? 
7. ‹‹እኔ በ…አምናለሁ፡፡›› (ዮሐንስ 1፡12-13) 

ክፍል 2
በእግዚአብሄር ወልድ የማመን የእምነት ምስክርነት 
1. ኢየሱስ ክርስቶስ 
2. በቅዱስ ወልድ ላይ የተሰጠ ስብከት 1፡- ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው? 
3. በቅዱስ ወልድ ላይ የተሰጠ ስብከት 2፡- የብሉይ ኪዳን እጆችን መጫንና የአዲስ ኪዳን ጥምቀት ምን ማለት ነው? 
4. በቅዱስ ወልድ ላይ የተሰጠ ስብከት 3፡- ክርስቶስ ለብዙዎች በይፋ የሞተው ለምንድነው? 
5. በቅዱስ ወልድ ላይ የተሰጠ ስብከት 4፡- በኢየሱስ ትንሳኤ በጽናት ማመን አለብን 
6. በቅዱስ ወልድ ላይ የተሰጠ ስብከት 5፡- ኢየሱስ ወደ ሰማይ ለማረጉ ማረጋገጫው 
7. በቅዱስ ወልድ ላይ የተሰጠ ስብከት 6፡- ጌታ የፍርድ አምላክ ሆኖ ይመለሳል 
8. በቅዱስ ወልድ ላይ የተሰጠ ስብከት 7፡- ለፍርድ የሚመደቡት እነማን ይሆናሉ? 
9. በቅዱስ ወልድ ላይ የተሰጠ ስብከት 8፡- እግዚአብሄር ታላቅ ነው ብሎ ያወጀው እምነት ምንድነው? 
10. በቅዱስ ወልድ ላይ የተሰጠ ስብከት 9፡- ሙሴ ምስክር እንዲሆን ያዘዘው መባ ምንድነው? 
11. በቅዱስ ወልድ ላይ የተሰጠ ስብከት 10፡- የኢየሱስ ጥምቀትና የሐጢያቶች ስርየት 

ክፍል 3
በመንፈስ ቅዱስ የማመን የእምነት ምስክርነት 
1. ሥላሴ አምላክ 
2. እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ 
3. እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ምን እንደሚያደርግ 
4. የመንፈስ ቅዱስን ጥምቀት መቀበል የምንችለው እንዴት ነው? 
5. መንፈስ ቅዱስ ማነው? 
6. የመንፈስ ቅዱስ ዋና ዋና ሥራዎች ምንድናቸው? 
7. በመንፈስ ቅዱስ ላይ የተሰጠ ስብከት 1፡- መንፈስ ቅዱስን መቀበል የምንችለው እንዴት ነው? 
8. በመንፈስ ቅዱስ ላይ የተሰጠ ስብከት 2፡- ‹‹ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀበላችሁን?›› 
9. በመንፈስ ቅዱስ ላይ የተሰጠ ስብከት 3፡- ሐዋርያት ለመሆን አስፈላጊው ብቃት 
10. በመንፈስ ቅዱስ ላይ የተሰጠ ስብከት 4፡- መንፈስ ቅዱስ የሚመጣው መቼ ነው? 
11. በመንፈስ ቅዱስ ላይ የተሰጠ ስብከት 5፡- የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎቶች 
12. በመንፈስ ቅዱስ ላይ የተሰጠ ስብከት 6፡- የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ 
13. በመንፈስ ቅዱስ ላይ የተሰጠ ስብከት 7፡- መንፈስ ቅዱስ በአሕዛቦች ላይ ወረደ 
14. በመንፈስ ቅዱስ ላይ የተሰጠ ስብከት 8፡- መናፍስት ከእግዚአብሄር ዘንድ ወጥተው እንደሆነ ፈትኑ 
15. በመንፈስ ቅዱስ ላይ የተሰጠ ስብከት 9፡- በመንፈስ የተሞላ ሕይወት 
16. በእግዚአብሄር ቃል ማመን በመንፈስ ወደተሞላ ሕይወት ይመራናል 
17. በቅድስት ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የሚያምን እምነት 
18. በቅዱሳን ሕብረት የሚያምን እምነት 
19. በሐጢያቶች ይቅርታ የሚያምን እምነት (1ኛ ዮሐንስ 1፡9) 
20. በአካለ ሥጋ ትንሳኤ የሚያምን እምነት 
21. በዘላለም ሕይወት የሚያምን እምነት 
 
ሐዋርያቶች የነበራቸው እምነት ሊኖረንና እነርሱም እንዳመኑት ልናምን ይገባናል፡፡ ምክንያቱም የእነርሱ እምነትና ማመን የመጣው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና፡፡ ሐዋርያቶች ኢየሱስ ክርስቶስን አባቱንና መንፈስ ቅዱስን አምላክ እንደሆኑ አድርገው አመኑ፡፡
ሐዋርያው ጳውሎስ ከክርስቶስ ጋር እንደሞተና እንደተነሳ መሰከረ፡፡ በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ እንደተጠመቀ (ገላትያ 3፡27) በማመንም የእግዚአብሄር መሳርያ ሆነ፡፡ በእግዚአብሄር ወንጌል ውስጥ ኢየሱስ የተቀበለው ጥምቀት በመስቀል ላይ ያፈሰሰው ደምና በዚህ በእውነተኛው የውሃና የመንፈስ ወንጌል ለሚያምን ሁሉ የሰጠው የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ይገኛል፡፡
ይህንን እውነተኛ ወንጌል ታውቁታላችሁ፤ ታምኑታላችሁ? ሐዋርያቶች ያመኑበት ብቸኛው ወንጌል ይህ ነው፡፡ ስለዚህ እኛም ደግሞ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ማመን አለብን፡፡
更多
有聲書播放器

與該標題相關的書籍

The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?