Search

免費電子書和有聲讀物

使徒保羅寫給加拉太的書信

阿姆哈拉語 16

በገላትያ ላይ የተሰጡ ስብከቶች - ከ ስጋዊ ግርዘት ወደ ንስሐ ትምህርት (Ⅰ)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928209798 | 頁碼 415

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 

ምዕራፍ 1 
1. ጌታ ከዚህ ክፉ ዓለም አድኖናል (ገላትያ 1፡1-5) 
2. ምናልባት እምነታችሁ በግርዘት ከሚያምኑ ሰዎች እምነት ጋር የሚመሳሰል አይደለምን? (ገላትያ 1፡1-5) 
3. ጌታ ፈጽሞ ለአንዴና ለመጨረሻ አድኖናል (ገላትያ 1፡3-5) 
4. ከውሃውና ከመንፈሱ ወንጌል በቀር ሌላ ወንጌል ሊኖር አይችልም (ገላትያ 1፡6-10) 
5. የእግዚአብሄር አገልጋዮች ሆነው ልቦቻቸውን ያጸኑ ሰዎች (ገላትያ 1፡10-12) 
6. የሐዋርያው ጳውሎስ እምነትና ለግርዘት አቀንቃኞች የሰጠው ምክር (ገላትያ 1፡1-17) 
7. በሕግ ላይ የተመሰረተ እምነት ያመጣው እርግማኖችን ብቻ ነው (ገላትያ 1፡1-24) 

ምዕራፍ 2 
1. ሐዋርያው ጳውሎስ ሕግ አጥባቂዎችን ችላ ያላቸው ለምንድነው? (ገላትያ 2፡1-10) 
2. የጳውሎስ እምነት መሰረት (ገላትያ 2፡20) 
3. በእግዚአብሄር ልጅ ላይ ባለው እምነት ከእርሱ ጋር ሞተን ተነስተናል? (ገላትያ 2፡20) 
4. ሰው የሚጸድቀው በውሃና በመንፈስ ወንጌል እንጂ በሕግ ሥራዎች አይደለም (ገላትያ 2፡11-21) 
5. እኛ የጸደቅነው በንጹህ እምነት ብቻ ነው (ገላትያ 2፡11-21) 

ምዕራፍ 3 
1. ሁልጊዜም በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ላይ ባላችሁ እምነት ሕይወታችሁን ኑሩ (ገላትያ 3፡1-11) 
2. የልቦቻችን ባዶነት የሚወገደው መቼ ነው? (ገላትያ 3፡23-29) 
3. አሁን ዳግመኛ ከሕግ እርግማኖች በታች መሆን አይኖርብንም (ገላትያ 3፡1-29) 
 
የዘመኑ ክርስትና ተራ ወደሆነ የአለም ሐይማኖት ተለውጦዋል፡፡ ዛሬ አብዛኞቹ ክርስቲያኖች በመንፈሳዊ እምነት ዳግም ስላልተወለዱ ሐጢያተኞች ሆነው ይኖራሉ፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት እስከ አሁን ድረስ የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል ሳያውቁ በክርስቲያን ትምህርቶች ላይ ስለተደገፉ ነው፡፡
ስለዚህ የግርዘት አቀንቃኞችን መንፈሳዊ ስህተቶች የምታውቁበትና ከዚህ እምነት የምትርቁበት ጊዜው አሁን ነው፡፡ የንስሐ ጸሎትን ተቃርኖዎች ልታውቁ ያስፈልጋችኋል፡፡ ከመቼውም ጊዜ በላይ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ላይ ጸንታችሁ የምትቆሙበት ጊዜ አሁን ነው፡፡
እስከ አሁን ድረስ በዚህ በእውነተኛው ወንጌል ካላመናችሁ አሁኑኑ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ወደ እኛ በመጣው አዳኛችን ልታምኑ ይገባችኋል፡፡ አሁን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል እውነት በሚያምነው እምነት ሙሉ ክርስቲያኖች ልትሆኑ ይገባል፡፡
更多
有聲書播放器
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?