Search

免費電子書和有聲讀物

約翰福音

阿姆哈拉語 20

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - ስጋዬን ብሉ ደሜንም ጠጡ

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928230426 | 頁碼 316

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 
1. እነዚህ ጥቂት እንጀራዎችና ዓሣ ለብዙ ሕዝብ ምን ይጠቅማሉ? (ዮሐንስ 6፡1-15) 
2. እግዚአብሄር በሾመው በእርሱ ማመን የእግዚአብሄር ሥራ ነው (ዮሐንስ 6፡16-29) 
3. ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል እንሰራለን (ዮሐንስ 6፡16-40) 
4. በመንፈስ መኖር (ዮሐንስ 6፡26-40) 
5. በዚህ ምድር ላይ ለማይጠፋ መብል ሥሩ (ዮሐንስ 6፡26-59) 
6. በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በማመን ከሰማይ የወረደውን እንጀራ ልንበላ ይገባናል (ዮሐንስ 6፡28-58) 
7. የሕይወት እንጀራችን የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ (ዮሐንስ 6፡41-51) 
8. የኢየሱስን ስጋ መብላት የምንችለው እንዴት ነው? (ዮሐንስ 6፡41-59) 
9. ከሰማይ የመጣውን ኢየሱስን በልባችሁ ውስጥ አዳኛችሁ አድርጋችሁ እመኑት (ዮሐንስ 6፡41-51) 
10. ኢየሱስ እውነተኛውን የዘላለም ሕይወት ሰጥቶናል! (ዮሐንስ 6፡47-51) 
11. ቅዱስ ቁርባንን እንዴት በትክክለኛ እምነት እንደምትሳተፉ (ዮሐንስ 6፡52-59) 
12. የሕይወትን እንጀራ የሰጠን ኢየሱስ (ዮሐንስ 6፡54-63) 
13. የኢየሱስን ስጋና ደም ለቤተሰብ አባሎቻችሁ ልትሰብኩ ይገባችኋል (ዮሐንስ 6፡51-56) 
14. መኖር የሚገባን ለምንድነው? (ዮሐንስ 6፡63-69) 
15. ትክክለኛ የእውነት ዕውቀት ሊኖረን ይገባል (ዮሐንስ 6፡60-71) 
 
ኢየሱስ ክርስቶስ በገዛ ስጋውና ደሙ አማካይነት የዘላለምን ሕይወት ሰጥቶናል፡፡ 
 
ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ ያዘዛቸውን ሁለት ስርዓቶች ትጠብቃለች፡፡ አንዱ ጥምቀት ሲሆን ሌላው ቅዱሰ ቁርባን ነው፡፡ እኛ በቁርባን የምንሳተፈው ለዚህ ወንጌል መታሰቢያነት በሕብሰቱና በወይኑ አማካይነት የተገለጠውን የወንጌል እውነት ለማሰብ ነው፡፡
በቅዱስ ቁርባን ስርዓት ውስጥ የኢየሱስን ስጋ በማስታወስ ሕብስቱን እንበላለን፤ የደሙ ምልክት የሆነውንም ወይን እንጠጣለን፡፡ ስለዚህ የቅዱስ ቁርባን እውነተኛ ትርጉም ኢየሱስ በጥምቀቱና በመስቀል ላይ ሞቱ አማካይነት ከዓለም ሐጢያቶች ያዳነን በመሆኑ እውነት ላይ ያለንን እምነታችንን ያጠነክርልናል፡፡ 
ሆኖም ችግሩ አብዛኞቹ ክርስቲያኖች በቅዱስ ቁርባን ውስጥ የሚሳተፉት ኢየሱስ ‹‹ስጋዬ እውነተኛ መብል ነው፤ ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነው›› (ዮሐንስ 6፡55) ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ ሳያውቁ ለይምሰል ብቻ መሆኑ ነው፡፡ ስለዚህ እኛ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ውስጥ ኢየሱስ ስጋውን እንድንበላና ደሙን እንድንጠጣ በሰጠው ትዕዛዝ ትርጉም ላይ እንደገና ትኩረት ማድረግ አለብን፡፡ በእርሱም ማመን ይገባናል፡፡ 
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?