Search

免費電子書和有聲讀物

使徒保羅給以弗所人的書信

阿姆哈拉語 28

በኤፌሶን ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅱ) - ስላሴ አምላክ ለእኛ ምን እንዳደረገልን

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928238132 | 頁碼 405

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 
1. ደህንነታችን ከዓለም ፍጥረት በፊት በኢየሱስ ጽድቅ ተዘጋጅቷል (ኤፌሶን 1፡1-4) 
2. በጸጋው የእግዚአብሄር ወገኖች ሆነናል (ኤፌሶን 1፡1-14) 
3. በእግዚአብሄር ፍቅርና መስዋዕትነት አማካይነት ድነናል (ኤፌሶን 1፡1-6) 
4. የቤተክርስቲያኑ አባሎች አድርጎ ስለጠራን እግዚአብሄርን እናመሰግናለን (ኤፌሶን 1፡20-23) 
5. እንደ እግዚአብሄር ጸጋ ባለጠግነት መጠን ቤዛነትን አግኝተናል (ኤፌሶን 1፡7-14) 
6. ለጌታ የጽድቅ ሥራ ተፈጥረናልን? (ኤፌሶን 2፡1-10) 
7. በእምነት ሕይወታችን ውስጥ የእግዚአብሄርን ሥልጣንና ጸጋ መቀበል አለብን (ኤፌሶን 2፡1-22) 
8. እኛ በእግዚአብሄር ፊት ምን ዓይነት ሰዎች ነበርን? (ኤፌሶን 2፡1-7) 
9. በሐጢያቶቻችን ምክንያት ከእግዚአብሄር አብ ተለይን ነበር (ኤፌሶን 2፡14-22) 
10. ወሰን የሌላቸው የክርስቶስ በረከቶች በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በሚያምን በእያንዳንዱ ቅዱስ ልብ ውስጥ አሉ (ኤፌሶን 3፡1-21) 
11. በሕይወታችሁ ውስጥ ያለውን እምነት ጠብቁ (ኤፌሶን 4፡1-6) 
12. እንደተወደዱ ልጆች እግዚአብሄርን ምሰሉ (ኤፌሶን 5፡1-2) 
13. በዓለም ሐጢያቶች ውስጥ ተካፋዮች አትሁኑ (ኤፌሶን 5፡1-14) 
14. በመንፈስ መሞላት ማለት በእርግጥ ምን ማለት ነው? (ኤፌሶን 5፡1-21) 
15. በመንፈስ ሙላት የሚኖሩ ሰዎች (ኤፌሶን 5፡15-21) 
16. የሰይጣንን ሽንገላዎች ተቃወሙ (ኤፌሶን 6፡10-17) 
 
ዛሬ እግዚአብሄር የራሱን ቤተክርስቲያን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በሚያምኑ አማኞች እምነት ላይ መስርቷል፡፡ የእግዚአብሄር ቤተክርስቲያን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በማመን የዳኑ ሰዎች ስብስብ ናት፡፡ ስለዚህ ልቦቻችሁ አሁን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ላይ እምነት ካለው ያን ጊዜ እውነተኛ የእምነት ሕይወት መኖር ትችላላችሁ፡፡ እንዲህ ያለ የእምነት ሕይወት ሊገኝ የሚችለው በእግዚአብሄር ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በጌታ መንግስት ውስጥ ለዘላለም እንድንኖር የሚያበቃን ይህ እምነት ብቻ ነው፡፡ በዚህ እምነት አማካይነት ከእግዚአብሄር አብ፤ ከኢየሱስ ክርስቶስና ከመንፈስ ቅዱስ የደህንነትን ፍቅርና የሰማይን መንፈሳዊ በረከቶች ሁሉ መቀበል አለብን፡፡
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?