Search

免費印刷書籍、
電子書和有聲讀物

使徒保羅寫給羅馬人的書信

በሮሜ መጽሐፍ ላይ የተሰጠ ትንታኔ (Ⅰ)
  • ISBN9788928238491
  • 頁碼441

阿姆哈拉語 34

በሮሜ መጽሐፍ ላይ የተሰጠ ትንታኔ (Ⅰ)

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 
1. ጳውሎስ ለአሕዛብ የተላከ ሚሲዮናዊ (ሮሜ 1፡1-32) 
2. እግዚአብሄርን ለመቃወም ለተባበሩ ሰዎች (ሮሜ 2፡1-29) 
3. አይሁዶች ከአሕዛቦች የሚሻሉት በምንድነው? (ሮሜ 3፡1-31) 
4. የሰው ጽድቅ ምንም የሚያኩራራ አይደለም (ሮሜ 4፡1-25) 
5. ከእግዚአብሄር ጋር በጋራ (ሮሜ 5፡1-21) 
6. ከእንግዲህ ወዲህ በሐጢአት መቀጠል አንችልም (ሮሜ 6፡1-23) 
7. በሰው ላይ የሠለጠነው ሕግ (ሮሜ 7፡1-25) 
8. ኩነኔ የሌለባቸው ሰዎች (ሮሜ 8፡1-39) 
9. የሐዋርያው ጳውሎስ ጭንቀት የመጣው ከየት ነው? (ሮሜ 9፡1-33) 
 
የእግዚአብሄር ጽድቅ ጥርት ያለ ነው፡፡ የእግዚአብሄር ጽድቅ በምንም ነገር ሊተካ አይችልም፡፡ ምክንያቱም የእርሱ ጽድቅ ከሰው ጽድቅ የተለየ ነውና፡፡ የእግዚአብሄር ጽድቅ ምን እንደሆነ ማወቅ ያስፈልገናል፤ በእርሱም ማመን ያስፈልገናል፡፡ የእግዚአብሄር ጽድቅ በዋናነት ከሰው ጽድቅ የተለየ ነው፡፡ የሰው ጽድቅ ልክ እንደ መርገም ጨርቅ ነው፡፡ የእግዚአብሄር ጽድቅ ግን ለዘላለም እንደሚያበራ ክቡር ዕንቁ ነው፡፡ የእግዚአብሄር ጽድቅ እያንዳንዱ ሐጢያተኛ የሚፈልገው ዘመናትን አልፎ የሚሄድ ነው፡፡
電子書下載
PDF EPUB