Search

免費印刷書籍、
電子書和有聲讀物

路加福音

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (V) - እኛ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል የምናምን አገልጋዮች ነን
  • ISBN9788928230167
  • 頁碼319

阿姆哈拉語 48

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (V) - እኛ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል የምናምን አገልጋዮች ነን

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. ወደ መስቀሉ መልዕክት የገባ ሁሉ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ያምናል (ሉቃስ 13:22-29) 
2. የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል ብድራትን መመለስ ለማይችሉ ሰዎች ስበኩ (ሉቃስ 14:12-24) 
3. ራሳችንን በመካድ ብቻ የጌታ ደቀ መዛሙርት መሆን እንችላለን? (ሉቃስ 14:25-33) 
4. ጌታን መከተል የምትፈልጉ ከሆነ በመጀመሪያ አስሉና ከዚያም ተከተሉ (ሉቃስ 14:25-35) 
5. በራሳችሁ በመታመን ፋንታ በእግዚአብሄር ቃል እመኑ (ሉቃስ 14:31-35) 
6. የጠፉ ነፍሳት (ሉቃስ 15:1-10) 
7. ፍቅርንና ምህረትን ማሳየት የሚሻ ጌታ (ሉቃስ 15:1-32) 
8. እኛም እንደ አባካኙ ልጅ ነበርን (ሉቃስ 15:11-24) 
9. የራሳችንን ጽድቅ እንጣልና የእግዚአብሄርን ጽድቅ እንወቅ (ሉቃስ 15:11-32) 
10. ተስፋችን በዘላለማዊው መንግሥት ውስጥ ነው (ሉቃስ 16:1-13) 
11. በዓመጻ ገንዘብ ለራሳችሁ ወዳጆች አድርጉ (ሉቃስ 16:1-13) 
12. ፈጽሞ የማይለወጥ እውነተኛ ደህንነት (ሉቃስ 16:14-17) 
13. ከእንቅልፍ ለመነሣት ጊዜው አሁን ነው (ሉቃስ 16:19-25) 
 
የአለምን ታሪክ በሙሉ ያንቀሳቀሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ጌታችን ሰዎችን ሁሉ ከአለም ሐጢያቶች ለማዳን ወደዚህ ምድር መጣ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ለምናምነውም የአዲስ ሕይወት እንጀራ ሆነ፡፡ ጌታችን እናንተንና እኔን ፈልጎ የመጣው በሐጢያቶቻችን ለሲዖል ታጭተን ለነበርነው ለእኛ ይህንን አዲስ ሕይወት ለመስጠት ነበር፡፡
電子書下載
PDF EPUB