Search

免費電子書和有聲讀物

路加福音

阿姆哈拉語 50

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅶ) - በመጨረሻው ዘመን የተገለጡ የእግዚአብሄር ጻድቅ ባሮች

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928239429 | 頁碼 272

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. የነገስታት ንጉስ የሆነውን ማወቅና ለእርሱም ታማኝ መሆን ይገባናል (ሉቃስ 19:12-27) 
2. እኛን በመምረጡ ለጸጋው ጌታን እናመስግነው (ሉቃስ 19:28-40) 
3. ለጌታ ታስፈልጉታላችሁ (ሉቃስ 19:28-40) 
4. የጌታን ጥማት የምናረካ ሰዎች እንሁን (ሉቃስ 19:28-40) 
5. ለሺህው አመት መንግስት ተስፋ አላችሁን; (ሉቃስ 20:27-38) 
6. በእግዚአብሄር ጽድቅ ቃል እመኑ (ሉቃስ 21:5-38) 
7. ኢየሱስ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው (ሉቃስ 22:7-38) 
8. ሊመጡ ያሉትን ፈተናዎች በእምነት ለማሸነፍ ወደ ኢየሱስ ጸልዩ (ሉቃስ 22:39-46) 
9. ለእኔ አታልቅሱ ነገር ግን ለራሳችሁና ለልጆቻችሁ አልቅሱ (ሉቃስ 23:26-38) 
10. እስከ መጨረሻው የሚጸና እርሱ ይድናል (ሉቃስ 23:26-49) 
11. የተነሳው ጌታ የትንሳኤን ተስፋ ሰጥቶናል (ሉቃስ 24:13-53) 
12. የእግዚአብሄርን ስራ አስቡ (ሉቃስ 24:36-53) 
 
የአለምን ታሪክ በሙሉ ያንቀሳቀሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ጌታችን ሰዎችን ሁሉ ከአለም ሐጢያቶች ለማዳን ወደዚህ ምድር መጣ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ለምናምነውም የአዲስ ሕይወት እንጀራ ሆነ፡፡ ጌታችን እናንተንና እኔን ፈልጎ የመጣው በሐጢያቶቻችን ለሲዖል ታጭተን ለነበርነው ለእኛ ይህንን አዲስ ሕይወት ለመስጠት ነበር፡፡
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?