Search

同事們的的視頻消息

የሰው ልብ! በሰው ልብ ውስጥ ያለው ምንድነው?ማወቅ ይቻላል? The human heart! Is it possible to know the heart's of Human?

  • Mesfin Berhanu Ubba
  • Ethiopia
  • 12/28/2021 56876

የሰው #እውነተኛው #ማንነቱ #ልቡ ነው። የእኛ የሰዎች የሁላችን #ልብ ተመሳሳይ ነው። 
የሰው ልብ ምን እንደሆነ በትክክል የሚናገረው ሳይንስ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ነው።
______________________________________________
የሰውን ልብ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ብሏል።
“የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?”— ኤርምያስ 17፥9
*********************************************
ማርቆስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ ከውስጥ #ከሰው #ልብ #የሚወጣ ክፉ አሳብ፥ ዝሙት፥
²² መስረቅ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤
²³ ይህ ክፉው ሁሉ ከውስጥ ይወጣል ሰውን ያረክሰዋል።
ብሏል።
____________________________________________
ስለዚህ እኛ ሰዎች ስለ ልባችን እግዚአብሔር የተናገረውን የእግዚአብሔርን ቃል ማመን አለብን።
ከእግዚአብሔር ዘንድ መዳንን የሚናገኘው ያኔ ነው።
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
◆ የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያና ትምህርት መጽሐፍትን ቀጣዩን አድራሻ በመጠቀም አግኙ!
➥ t.me/tobebornagain 
https://bjnewlife.org/?page_lang=amharic 
☎️ 0926467275/ 0910367615
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
እነዚህንም የመንፈሳዊ ትምህርት ቪዲዮዎችን ቢትመለከቱ ብዙ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ‼️ 
https://youtu.be/xqWGOXdMk-g 
እግዚአብሔር የዓለምን ኃጢአት ይቅር ያለው በአንድ ጊዜ ነው።

https://youtu.be/y24asJF1xW8 
የሚትፈረደው በሰራሄው ኃጢአትህ አይደለም!

https://youtu.be/dmcMOfvrvAI 
የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል ምንድነው?

https://youtu.be/u1dn5LowSBY 
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚታረቀው እንዴት ነው?

https://youtu.be/KnfU11S81yI
How did Jesus Took the Sins of the World?