Search

關於基督教信仰的常見問題解答

話題 1:重生於水和聖靈

1-12. በብሉይ ኪዳን ለዘወትር ሐጢያቶች የሚቀርበው መሰዋዕት ምን ነበር? 

አንድ ቀን ለሚሰራ ሐጢያት የሚቀርብ የስርየት መስዋዕት አለ፡፡ ለአንድ ቀን ሐጢያት ስርየትን ለማግኘት አንድ ሰው ወደ መገናኛው ድንኳን ጠቦት፣ በግ፣ ወይፈን ወይም ዋኖስ ማምጣትና ሐጢያቶቹን ወደ መስዋዕቱ ለማስተላለፍ እጆቹን በመስዋዕቱ ላይ መጫን ነበረበት፡፡ በእግዚአብሄር ሕግ ውስጥ በአንድ ቀን ለሚሰሩ ሐጢያቶች የሚቀርበው የስርየት መስዋዕት ይህ ነበር፡፡ (ዘሌዋውያን 3፡1-11)