Search

免费印刷书籍、
电子书和有声读物

马可福音

በማርቆስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - በልባችን የተቀበልነው የእምነት በረከት
  • ISBN9788928230068
  • 页码327

阿姆哈拉语 43

በማርቆስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - በልባችን የተቀበልነው የእምነት በረከት

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 
1. እውነተኛ እምነት ምንድነው? (ማርቆስ 11፡12-14, 19-24) 
2. እግዚአብሄርን ለማስደሰት በእምነት ኑሩ (ማርቆስ 11፡11-14, 20-24) 
3. በእርግጥ በእግዚአብሄር ጽድቅ ላይ ባለን እምነት እየተመላለስን ነውን? (ማርቆስ 11፡20-24) 
4. የተነሳው ኢየሱስ የሐጢያቶችን ስርየት የተቀበሉ ሁሉ አምላክ ነው (ማርቆስ 12፡18-27) 
5. እግዚአብሄር የሕያዋን አምላክ እንጂ የሙታን አምላክ አይደለም (ማርቆስ 12፡18-27) 
6. አሁን እየኖርን ያለነው በምን ዓይነት ዘመን ላይ እንደሆነ እንገንዘብ (ማርቆስ 13፡1-27) 
7. ወንጌል ሊሰበክ የሚችለው ስናገለግለው ብቻ ነው (ማርቆስ 14፡3-9) 
8. የእግዚአብሄርን ወንጌል የምናገለግልበት ጊዜው አሁን ነው (ማርቆስ 14፡3-9) 
9. ስጋውን ብሉ፤ ደሙንም ጠጡ (ማርቆስ 14፡22-24፤ ዮሐንስ 6፡53-58) 
10. የሰዎች ሁሉ ንጉሥ ልክ እንደ በርባን አዳነን (ማርቆስ 15፡1-15) 
11. ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እንደሆነ ታምናላችሁ? (ማርቆስ 15፡16-41) 
12. ጌታ እውነተኛ ደህንነትን ሰጥቶናል (ማርቆስ 16፡1-20) 
13. ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ (ማርቆስ 16፡14-18) 
14. ያመነ የተጠመቀም ይድናል (ማርቆስ 16፡14-20) 
 
የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል በልብ በማመን የሐጢያቶች ስርየትና የእምነት በረከቶች የሚገኝበት የምህረት ቀን በዚህ አለም ላይ በየትኛውም አገር አይገኝም፡፡ ነገር ግን በአለም ላይ ከሚገኝ ከማንኛውም አገር ሕዝብ ጋር በጋራ ሊከበር የሚችል እጅግ ትልቅ በዓል ነው፡፡ ዛሬ የሐጢያቶቻችሁን ስርየት ልትወበሉ የምትችሉበት ቀን ነው፡፡ በመላው አለም ከሚኖሩ የእግዚአብሄር ሕዝቦች ጋር በሕብረት የሚከበር ብቸኛው የጋራ በዓል ነው፡፡
电子书下载
PDF EPUB