Search

အခမဲ့စာအုပ်များ၊
အီးစာအုပ်များနှင့်အော်ဒီယိုစာအုပ်များ

ရှင်မဿဲခရစ်ဝင်ကျမ်း

በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅱ) - የሐጢአቶችን ስርየት ለመቀበል ምን አመንን?
  • ISBN9788928209453
  • စာမျက်နှာ448

အမ်ဟားရစ်ဒ်၊ 13

በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅱ) - የሐጢአቶችን ስርየት ለመቀበል ምን አመንን?

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ 

መቅድም 

ምዕራፍ 9
1. አምላካችን ሆኖ በመጣው በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ (ማቴዎስ 9፡1-13) 
2. እኛን መንፈሳውያን ሽባዎች ለማዳን የመጣው ኢየሱስ (ማቴዎስ 9፡1-13) 
3. ሐይማኖታዊ እምነት የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል ሐይል እምነት ይቃወማል (ማቴዎስ 9፡1-17) 
4. የእግዚአብሄር ሰራተኞች (ማቴዎስ 9፡35-38) 

ምዕራፍ 10
1. ሕማሞችን ሁሉ የሚፈውስ ሐይል በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ውስጥ ይገኛል (ማቴዎስ 10፡1-16) 
2. የእግዚአብሄር ሰራተኞች ሆነን እንኑር (ማቴዎስ 10፡1-8) 

ምዕራፍ 11
1. አጥማቂው ዮሐንስ ያልተሳካለት ሰው አልነበረም (ማቴዎስ 11፡1-14) 

ምዕራፍ 12
1. ኢየሱስ ምህረትን እንጂ መስዋዕትን እንደማይወድ ተናግሮዋል (ማቴዎስ 12፡1-8) 
2. መንፈስ ቅዱስን መሳደብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋላችሁን? (ማቴዎስ 12፡9-37) 
3. ይቅር የማይባል ሐጢያትና ዳግመኛ የተወለዱ ሰዎች ሐላፊነት (ማቴዎስ 12፡31-32) 
4. ሰይጣን መኖር የሚፈልገው የት ነው? (ማቴዎስ 12፡43-50) 

ምዕራፍ 13
1. የአራቱ ዓይነት መሬቶች ምሳሌ (ማቴዎስ 13፡1-9) 
2. የመንግሥተ ሰማይን ምስጢሮች ለማወቅ ተፈቅዶላችኋል (ማቴዎስ 13፡10-23) 
3. መንግሥተ ሰማይ በእርሻው መልካም ዘር የዘራን ሰው ትመስላለች (ማቴዎስ 13፡24-30) 
4. የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል ሐይል (ማቴዎስ 13፡31-43) 
5. መንግሥተ ሰማይ በእርሻ ውስጥ የተሰወረን መዝገብ ትመስላለች (ማቴዎስ 13፡44-46) 
6. መንግሥተ ሰማይ ወደ ባህር የተጣለንና ሁሉንም ዓይነት አሳ የያዘ መረብን ትመስላለች (ማቴዎስ 13፡47-52) 
7. ማርያም መለኮት እንዳይደለች የተረጋገጠ ነው (ማቴዎስ 13፡53-58) 
 
እኛ እያሰራጨነው ባለነው የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል በማመን ዳግም የተወለዱ በርካታ አዳዲስ ክርስቲያኖች በመላው አለም አሉ፡፡ እኛ በእርግጥም ለእነርሱ የሕይወት እንጀራን ልንመግብ እንናፍቃለን፡፡ ነገር ግን ከእኛ በጣም ርቀው ያሉ በመሆናቸው በእውነተኛው ወንጌል ከእነርሱ ጋር ሕብረት ማድረግ አስቸጋሪ ነው፡፡
ስለዚህ የእነዚህን የነገስታት ንጉስ የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ ሕዝቦች መንፈሳዊ ፍላጎቶች ለማሟላት ደራሲው በኢየሡስ ክርስቶስ ቃል በማመን የሐጢያቶቻቸውን ስርየት የተቀበሉ ሰዎች እምነታቸውን ለመከላከልና መንፈሳዊ ሕይወታቸውን ለመደገፍ ንጹሕ የሆነውን የእርሱን ቃል መመገብ እንዳለባቸው ይናገራል፡፡ በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ ያሉት ስብከቶች መንፈሳዊ ዕድገታቸውን ለማነጽ ሲባል ዳግም የተወለዱትን የሚመግቡ ትኩስ የሕይወት እንጀራ ሆነው ተዘጋጅተዋል፡፡
እግዚአብሄር በቤተክርስቲያኑና በአገልጋዮቹ አማካይነት ይህንን የሕይወት እንጀራ በማቅረብ ይቀጥላል፡፡ የእግዚአብሄር በረከቶች ከውሃውና ከመንፈሱ ወንጌል ዳግም በተወለዱና ከእኛም ጋር በኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ መንፈሳዊ ሕብረት እንዲኖራቸው ከሚሹ ሰዎች ሁሉ ጋር ይሁኑ፡፡
အီးစာအုပ်‌ဒေါင်းလုတ်
PDF EPUB
အော်ဒီယိုစာအုပ်
အော်ဒီယိုစာအုပ်