Search

免費電子書和有聲讀物

馬太福音

阿姆哈拉語 29

በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - ክርስቲያኖችን ፍጹማን የሚያደርጋቸው ወንጌል የትኛው ነው?

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928238149 | 頁碼 346

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 

ምዕራፍ 14
1. የመንፈሳዊ ካህናት ከንፈሮች የእውነትን ዕውቀት ሊጠብቁ ይገባል (ማቴዎስ 14፡1-12) 
2. ኢየሱስ የአምስቱን እንጀራና የሁለቱን ዓሣ ተዓምር ለምን ፈጸመ? (ማቴዎስ 14፡13-33) 

ምዕራፍ 15
1. እግዚአብሄር የተትረፈረፉ በረከቶችን ሰጥቶናል (ማቴዎስ 15፡32-39) 

ምዕራፍ 16
1. አስቀድመን የእግዚአብሄርን ሥራ ማሰብ አለብን (ማቴዎስ 16፡21-25) 
2. ራስን የመካድ እምነት (ማቴዎስ 16፡21-27) 
3. ጴጥሮስ ለኢየሱስ ያለው ፍቅር (ማቴዎስ 16፡21-27) 
4. እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ! (ማቴዎስ 16፡21-28) 
5. ራሳችሁን ክዳችሁ ጌታን ተከተሉ (ማቴዎስ 16፡24-27) 
6. ከሐጢያት የሚያድነን እምነት ብቻ ነው (ማቴዎስ 16፡24-27) 

ምዕራፍ 17
1. መንፈስ ቅዱስን እንዴት እንደምትቀበሉ (ማቴዎስ 17፡1-13) 
2. በጽድቅ መንገድ የመጣው አጥማቂው ዮሐንስ (ማቴዎስ 17፡1-13) 

ምዕራፍ 18
1. እምነታቸው የትንሽ ልጅ እምነት የሆኑ ሰዎች (ማቴዎስ 18፡1-4) 

ምዕራፍ 19
1. በመልካም የስጋ ምግባሮቻቸው የበለጠጉ ሰዎች ሰማይ ሊገቡ አይችሉም (ማቴዎስ 19፡16-30) 

ምዕራፍ 20
1. ለውሃውና ለመንፈሱ ወንጌል ኑሩ (ማቴዎስ 20፡20-28) 
 
እኛ እያሰራጨነው ባለነው የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል በማመን ዳግም የተወለዱ በርካታ አዳዲስ ክርስቲያኖች በመላው አለም አሉ፡፡ እኛ በእርግጥም ለእነርሱ የሕይወት እንጀራን ልንመግብ እንናፍቃለን፡፡ ነገር ግን ከእኛ በጣም ርቀው ያሉ በመሆናቸው በእውነተኛው ወንጌል ከእነርሱ ጋር ሕብረት ማድረግ አስቸጋሪ ነው፡፡
ስለዚህ የእነዚህን የነገስታት ንጉስ የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ ሕዝቦች መንፈሳዊ ፍላጎቶች ለማሟላት ደራሲው በኢየሡስ ክርስቶስ ቃል በማመን የሐጢያቶቻቸውን ስርየት የተቀበሉ ሰዎች እምነታቸውን ለመከላከልና መንፈሳዊ ሕይወታቸውን ለመደገፍ ንጹሕ የሆነውን የእርሱን ቃል መመገብ እንዳለባቸው ይናገራል፡፡ በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ ያሉት ስብከቶች መንፈሳዊ ዕድገታቸውን ለማነጽ ሲባል ዳግም የተወለዱትን የሚመግቡ ትኩስ የሕይወት እንጀራ ሆነው ተዘጋጅተዋል፡፡
እግዚአብሄር በቤተክርስቲያኑና በአገልጋዮቹ አማካይነት ይህንን የሕይወት እንጀራ በማቅረብ ይቀጥላል፡፡ የእግዚአብሄር በረከቶች ከውሃውና ከመንፈሱ ወንጌል ዳግም በተወለዱና ከእኛም ጋር በኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ መንፈሳዊ ሕብረት እንዲኖራቸው ከሚሹ ሰዎች ሁሉ ጋር ይሁኑ፡፡
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?